Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 504 የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 504 የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 504 የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 504 የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው
መንግሥትህ የማይፈርስ ነው።
ጠላቶች ቢነሡብህም
ወዳምባህ ግን አይደርሱም።
እስከ ዘላለም እንዳይወድቅ
አንተ በውነትና በጽድቅ
ዙፋንህን አጸናህ።
፪፡ ለእኛ ግን የሚጠፋ
የሚያልፍ ይመስለናል።
መንግሥትህ ግን እንደ ጸና
ለዘላለም ይኖራል።
ይህንንም እንድናምን
የማስተዋልን ኃይል ስጠን
በመንፈስህም አበርታን።
፫፡ የሱስ ክርስቶስ ያንተ መንግሥት
ከዚህ ዓለም አይደለም
ከዓለም ጠቢባን ሁሉ
የሚያምኑህ ባይኖሩም
ተከታዮችህ ምእመናን
የዋጀሃቸው ቅዱሳን
ይሰግዱልሃል ባለም።
፬፡ ጌታ የሱስ ሆይ ተመስገን
በጸጋህ ስላዳንኸኝ።
ዘላለማዊ መንግሥትህን
ወራሽ ስላደረግኸኝ።
ለአንተ ክብር ምስጋና
ልዘምር ነው በደስታ
በሰማይ በብፅዕና።

Post navigation

Previous: መዝሙር 503 ሰላም አለኝ ሁሉም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 505 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 276 አንድ ወዳጅ በምሄድበት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 የሱስ አዳኜ ምራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 ሕዝቦች ሁሉ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 490 ልባችሁ አይታወክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 401 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 550 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 109 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 198 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 አምላክን በዕልልታ አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 ደስተኞች ሁኑ በዓለም ሙሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 537 ባንድነትህና በሦስትነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 292 የሱስ ሆይ አትለፍብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 275 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 341 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 554 በአምላክ ዙፋን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 56 ያምላክ ልጅ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 251 ጌታ የሱስ ክርስቶስ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 462 ጌታ ላከኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 13 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 የሱስ ሆይ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 432 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 450 ቅዱስ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 455 ወንድሜ ሆይ ቶሎ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 202 የሱስ ባርከህ ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 2 አልመለስ ብለው አይሁድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 309 የከበረ ቤቴ በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላካዊ ጸዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 390 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 የሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ክርስቶስ ተነሣ፥ ጠላትም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 472 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 144 እንዴት ያለ የድል ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 542 ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version