Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አንድ ነን በመንፈሱ አንድ ነን በጌታ(2)
ይህንን ለማስታወቅ በፍቅር አንበርታ።
አንድነታችንን አሕዛብ ያያሉ ያያሉ
በፍቅር አንድነታችንን ያውቃሉ።
፪፡ ባንድ መንፈስ ተጠምቀናል ባንድነት እንሄዳለን(2)
እርስ በርስ በመስማማት በፍቅር እንኖራለን።
አንድነታችንን አሕዛብ ያያሉ ያያሉ
በፍቅር አንድነታችንን ያውቃሉ።
፫፡ ባንድነት ተባብረናል ባንድነት እንሠራለን(2)
የአምላካችንን ህልውና እናውጃለን።
አንድነታችንን አሕዛብ ያያሉ ያያሉ
በፍቅር አንድነታችንን ያውቃሉ።
፬፡ ምስጋና ለእግዚአብሔር ስለ ስጦታው ሁሉ
ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልጁ።
ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ስለ ሰጠን ኅብረት
አንድነታችንን አሕዛብ ያያሉ ያያሉ
በፍቅር አንድነታችንን ያውቃሉ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 475 ግሩም ነው የየሱስ ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 477 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 አምላኬ ያደረገውን ነገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 146 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 176 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 421 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 165 ክብር ለአብ ለወልድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 552 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ወደ እግዜአብሔር ቤት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 135 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 327 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 245 ሰማያት የአምላክን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባረኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 367 አምናለሁ የኢየሱስን መኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 የየሱስ ግሩም ጸጋ ኃጢአቴን ሸፈነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 287 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 524 ግሩም ተአምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 392 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 502 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 በሰማይ ያለ አባታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ክብር ለአምላክ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 218 ና ጌታ የሱስ የክብር ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 528 ወደ ቅዱሱ ቁስሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 403 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 ሕዝቦች ሁሉ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 521 አንድ ገዢ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 109 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 470 በክንፉ ሥር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 75 ኦ መንፈስ ቅዱስ ና ወደኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 439 ለዚህ ዓለም ባእድ ሆነን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 34 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 201 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 546 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version