Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 468 የኢየሱስ ክቡር ፍቅር የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 468 የኢየሱስ ክቡር ፍቅር የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 468 የኢየሱስ ክቡር ፍቅር የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 468 የኢየሱስ ክቡር ፍቅር የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የኢየሱስ ክቡር ፍቅር
ደስታ የሚሰጠን
ሸክማችንን ያቀላል
ቀናችንን ያበራል
ኀዘናችንን ያጠፋል
ፍርሃትን ያርቀዋል
ጨለማውን ያጠፋል
ብርሃኑን ያሳየናል።
፪፡ የኢየሱስ ክቡር ፍቅር
ዕንባችንን ያብሳል
ታላቅ ድፍረት ይሰጠናል
ፍርሃትን ለማሸነፍ
ሕይወታችንን ያድሳል
ስንሞት ይረዳናል
ወንዙን በሰላም አሻግሮ
በሰማይ ያኖረናል።
፫፡ ፍቅሩን እፈልገዋለሁ
ለማገልገል እንድችል፥
በአጠገቤ መሆኑን፥
እርሱ ይገልጽልኛል፣
ይባርከዋል ሥራዬን፥
መንገዴን ያቀናዋል፤
የጠፉትን ነፍስ ለማዳን፥
ከጥፋት ወደ ብርሃን።
፫፡ የኢየሱስ ፍቅር አለኝ
ለርሱ ይሁን ምስጋና፤
በዝማሬ ልወድሰው፥
ስለ ፍቅሩ ላብስር፤
እናመስግነው በኅብረት
ፍቅሩን በጣም እንረዳው
ኑ በኅብረት እንዘምር
አዲስ የሆነ መዝሙር።

Post navigation

Previous: መዝሙር 459 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 469 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 187 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 አምላኬ ምን ይሰጠኛል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 67 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 509 ኑ ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ቅዱሳን በጌታችን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 329 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 492 እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 ቅዱስ አምላክ ሰውን ሊያድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 268 ቅዱስ ቃሉን የሚሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 ቸሩ ጠባቂ ምራነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 264 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 567 በራቀው ኮረብታ (አሮጌ መስቀል) የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 248 ዳግም ያልተወለደ ላዲስ ሕይወት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 አርነት ወጣን ነጻም ሆነናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 አንዲት ከተማ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 265 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 የኔ ነው የኔ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 56 ያምላክ ልጅ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 399 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 547 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 302 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 206 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 287 ወደ መቅደስ ተራሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 የጌታችን የየሱስ ሞት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ተነስቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 57 ከኃጢአት የሚያነጻኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 ብቸገር ብጨነቅም በኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 በብዙ ትዕግሥትና ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 153 የሕይወትን ምንጭ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 378 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 490 ልባችሁ አይታወክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 የሱስ በመስቀል ሞተልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 440 ኃጢአቴን ሁሉ አጥፍቶልኛል የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version