Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 464 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 464 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 464 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 464 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ዘምር በፍቅር በደስታ
የወንጌሉን ቃል በሙሉ፤
የሱስ ይሰጣል ይቅርታ፥
ሕይወት ሰላምም ለሁሉ።
ዘምር ዘምር ወንጌሉን፥
ከሁሉ ያ ሀብት ይበልጣል።
ተካፈል በዕልልታ አሁን፥
ያንን ድንቅ የወንጌሉን ቃል።
፪፡ ዘምር የየሱስን ወንጌል
ፍርሃት ኀዘንም ይጠፋል፤
ራሱን የሠዋ በመስቀል፥
ሰውን ከመሞት ያድናል።
ዘምር ዘምር . . .።
፫፡ ዘምር የየሱስን ጥሪ
አውጀው በዓለም ዙሪያ፥
ዘምር ለጐበዝ ለፈሪ፥
መዳን ይገኛል ከዚያ።
ዘምር ዘምር . . .።
፬፡ ዘምር የየሱስን ክብር
ከርሱ የሚበልጥ የለንም፤
ዘምር የክርስቶስን ፍቅር፥
በሌላ ተስፋ አይገኝም።
ዘምር ዘምር . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 463 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረሰው የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 465 መልካሙን ሥራ የሚሠራ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 23 የጌታ ኢየሱስ መንግሥት ሲመሰረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 411 በእምነት አያለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 71 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 431 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 43 መድኃኒታችን ሲሞት ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 201 ከዓለም ዝና ክብርን ከማተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 120 ኦ መንፈስ ፥ ሕይወት እንዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 241 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 50 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ክብር ላንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 የሱስ ሆይ ሕፃናትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 45 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 378 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አመስግኑት ፍጥረቶቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 433 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 470 በክንፉ ሥር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 337 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 63 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 273 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 113 እንዴት ያለ የድል ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 522 ከየሱስ ጋር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 165 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 135 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 406 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 161 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 የሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 63 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 445 አክሊሌን አክብሬ ልጠብቀው ልጠብቀው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 564 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 91 ፀሐይዋ ጠልቃ መንጋት ሲጀምር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version