Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 443 የዓለም ሀብት የኔ አይደለም የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 443 የዓለም ሀብት የኔ አይደለም የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 443 የዓለም ሀብት የኔ አይደለም የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 443 የዓለም ሀብት የኔ አይደለም የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የዓለም ሀብት የኔ አይደለም
ወርቁና ብሩም ይጠፋል፤
ግን የላቀ ሀብት በላይ አለኝ፥
የማይነገር ሀብት በሰው ቃል።
ኦ የፍቅር ጥልቀትና ሀብት፥
በየሱስ ያለው የፍቅር ሀብት።
ከወርቅና ከአልማዝ ይበልጣል፥
ብትታመንበት በየሱስ ኃይል።
፪፡ የዓለም ሀብት ኃላፊ ነው
ብልጽግናውም አይጠቅምም።
ግን ያለኝን የፍቅር ሀብቴን፥
ሞት እንኳን ሊነጥቀኝ አይችልም።
ኦ የፍቅር . . .።
፫፡ ከፍቅሩ ጋር ሲወዳደር
ዓለማዊ ሀብት ከንቱ ነው፥
እኔም ስለዚህ ሁሉን ትቼ፥
መጣሁ ወደ ጌታ ተጸጽቼ
ኦ የፍቅር . . .።
፬፡ ብልጽግናን መጥተህ ውሰድ
በነጻ ከየሱስ በትርፍ፤
ካስደናቂ ሕይወት ተካፈል፥
ከራብ ከጥማትም እንድታርፍ።
ኦ የፍቅር . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 442 ስሙ ኢየሱስ ነው አዳኙ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 444 ስሙ አስደናቂ ነው የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 257 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 የጌታችን የየሱስ ሞት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጠውልጎ እንደ አበባ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 91 ፀሐይዋ ጠልቃ መንጋት ሲጀምር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 472 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 50 የሞተልኝ ጌታዬን የሱስን ሳስበው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ስማነ ጌታ ሆይ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 ቅዱስ አምላክ ሰውን ሊያድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 491 ሰላም እንደ ወንዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 423 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 304 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 360 ኑ የአምላክ ወዳጆች ደስታችን ይገለጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 እንሰብሰብ በዔደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 558 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 327 እሰይ በሰማይ ቤት አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 291 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 ኦ ግሩም ጊዜ፥ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 559 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ሁሉም አለኝ፤ ሰላም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 148 የጌታችን የየሱስ ሞት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 346 የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 361 ለምን አትነሣም ወንድሜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 280 ልባችሁ አይደንግጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 24 እረኞች መንጋቸውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 507 ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 567 በራቀው ኮረብታ (አሮጌ መስቀል) የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 43 መድኃኒታችን ሲሞት ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 190 መተላለፉ በደሉ የቀረችለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 233 ልከተልህ ኢየሱስ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 የአምላክ ልጆች ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 399 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ተነስቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 561 የሱስን ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 378 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 234 የሱስ ሆይ የልቤ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 የልብህን በር የሚመታ ማን ነው? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 508 ጌታ ኢየሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 70 የአምላክ ልጅ ይህ ቸር የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version