Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም
የጠፋች ነፍሴን ሊያድናት አይችልም።
በመስቀል የፈሰሰው ደሙ አነጻኝ
የመድኅኔ ሞት ሕያው አደረገኝ።
ብርም ከቶ አያድነኝም
ወርቅ ቢሆን አይገዛኝም፥
ተገዛሁኝ በኢየሱስ ደም
በፍቅሩ ንጹህ ደም።
፪፡ ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም
የኃጢአት ሸክሜን አያነሣልኝም።
በመስቀል የፈሰሰው ደም አነሣልኝ
የመድኅኔ ሞት ዕዳዬን ከፈለው።
ብርም ከቶ . . .።
፫፡ ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅኝም
ትእዛዛትን ከመፈጸም አገደኝ።
በመስቀል የፈሰሰው ደም አስታረቀኝ፥
የመድኅኔ ደም ፍርሃነቴን አራቀው።
ብርም ከቶ . . .።
፬፡ ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም
የሰማይንም ደጅ አይከፍትልኝም፥
በመስቀል የፈጸመው ደሙ አነፃኝ።
የመድኅኔ ሞት አዲስ ሕይወት ሰጠኝ።
ብርም ከቶ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 431 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 441 እንደ መልአክ የሰማይ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 485 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 161 አምላክ ከእናንተ ዘንድ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 559 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 ቸሩ ጠባቂ ምራነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 209 አምላክ ሆይ አንተ ጠብቀኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 ጠባብ ናት ያች የሕይወት ደጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 541 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 278 አስደናቂውን ታሪክ ስሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 108 በጌታ የሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 160 ሰባኪው አለ፥ ከንቱ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 484 በጌታ ኢየሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 357 የሱስ ወደ እኔ ኑ ይለናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 45 ያምላክ ልጅ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 545 ሰንሰለትን መስበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 498 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 የሱስ በመስቀል ሞተልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ያለህን ለጌታ አስረክብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 265 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 43 መድኃኒታችን ሲሞት ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 144 እንዴት ያለ የድል ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 26 የገና ቀን ደስታችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 99 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 ስብሐት ለአምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 406 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 ኃጥእ ልቤን አንጻ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 20 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 204 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 63 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 475 ግሩም ነው የየሱስ ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 445 አክሊሌን አክብሬ ልጠብቀው ልጠብቀው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 24 እረኞች መንጋቸውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 ምድራዊ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 ክብር ለአንተ ሞትን ላሸነፍህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 187 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 ስሙ መላእክት ሲዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 479 ተነሡ ምእመናን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 ቅዱስ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወዴት እሸሻለሁ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version