Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ እንግዳ ነኝ እኔ ስኖር በዚች ዓለም
ሀብቴም በሰማይ ነው ከዚህ ምንም የለኝ።
የሱስ ይጠራኛል ከሰማይ በር ከፍቶ፥
ከእንግዲህ ይህ ዓለም ፍጹም ቤቴ አይደለም።
ታማኝ ወዳጅ እንዳንተ እንደሌለኝ፥
ጌታ ሆይ፥ ታውቃለህ እኔን የሚያጽናናኝ።
የሱስ ይጠራኛል ከሰማይ በር ከፍቶ፥
ከእንግዲህ ይህ ዓለም ፍጹም ቤቴ አይደለም።
፪፡ ወደፊት ልራመድ ይጠባበቁኛል
የሱስ ይቅር ብሎኝ በሩን ከፍቶልኛል።
ምንም ድሀ ብሆን እኔን አይተወኝም፥
ከእንግዲህ ይህ ዓለም ፍጹም አይረባኝም።
ታማኝ ወዳጅ . . .።
፫፡ አፍቃሪ አዳኝ አለኝ በላይኛው አገር
ናፍቆቴን አልተውም ፊቱን እስካይ ድረስ።
በሰማይ ደጅ ቆሞ ይጠባበቀኛል፥
ከእንግዲህ ይህ ዓለም ፍጹም ቤቴ አይደለም።
ታማኝ ወዳጅ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 431 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 441 እንደ መልአክ የሰማይ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 8 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 15 ሕፃን ተወልዶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 አምላኬ ወዳንተ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 አምላኬ ሆይ-በጸሎቴ አንተን እማጠናለሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 561 የሱስን ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 321 የትም ቢሆን ከኢየሱስ ጋር እሄዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 29 የሱስ ሆይ፥ ለእኔ ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 187 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 302 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 432 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 502 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ተነሥቶአል – ክርስቶስ – ተነሥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 ከሰማይ ማን ወረደ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 424 አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 518 አስቀድማችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 338 ወንድሜ ሆይ ቶሎ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 161 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 280 ሁሉን የፈጠረ አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 458 በጥዋት እንዝራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 525 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 የሱስ ባንተ ድኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 408 ክርስቲያን በመሆኔ እደሰታለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 353 ኑ ደካሞች ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 174 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 481 የክርስቶስ ወታደር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 531 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 የሱስ ወደ ሄድህበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 382 የዘላለም ሕይወቴ ነህ መጠጊያና አምባዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 42 መስቀልህን ተሸክመህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 111 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ክብር ለአምላክ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 105 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 የኔ ነው የኔ ነው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version