Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 427 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 427 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 427 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 427 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የሱስ ነው የእኔ ተስፋ
ሞትን ድል ነስቶ ተነሣ፤
እውነትን ተረዳሁኝ፥
ኀዘንም ትካዜም ጠፋ።
የሞት ሌሊት ይነጋል፥
ጨለማውም ይጠፋል።
፪፡ ሕያው ነው መድኃኒቴ
እኔ ሕይወትን እንድወርስ፥
ይተባበራል ከኔ።
ሰበብ የለኝም ለማልቀስ፥
ቸር አባት ከፍቶ ቤቱን፥
ይቀበላል ልጆቹን።
፫፡ ከእርሱ ጋር ልተባበር
በእምነት ጸንቼ ልኑር።
በሕይወት ቢሆን በሞት፥
ጽኑ ብፁዕ ተስፋ አለኝ።
ከጌታ የሚለየኝ፥
አንድ እንኳ ባለም አይገኝ።
፬፡ ከንቱ ሥጋ ነኝና
ወደ መሬትም ልመለስ፤
ያስነሣኛል ግን ጌታ፥
ክቡር መንግሥቱን እንድወርስ።
ከመድኃኒቴ ጋራ፥
ልነግሥ ነው በብፅዕና።
፭፡ በሽታ ያማቀቀው
ድኖ በሰማይ ይኖራል፤
በውርደት የተዘራው፥
ቆይቶ በክብር ይነሣል።
የምድሩ ሕምሕምታ፥
ይለወጣል በዕልልታ።
፮፡ በደስታ ዘምሩ
የሱስ ልጆቹን ይጠራል፤
ሰዎች ሞትን አትፍሩ፥
ብንሞትም ያስነሣናል።
ሙታን ድምፁን ሲሰሙ፥
ከመቃብር ሊወጡ።
፯፡ ከከንቱ ዓለም ራቁ
በእርሷም አትታለሉ፥
እንድትሞቱ በተስፋ
በሰማይ ያለውን እሹ።
ብትመኙ ብፅዕና
አሁን ሁኑ ቅዱሳን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 426 ስንሰበሰብ በኤደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 428 ወደከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 33 መስቀልህን ተሸክመህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 234 መጽሐፈ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 478 ድሉ የእኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 160 የሱስ ሆይ ከእኔ ጋር ኑር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 የጌታ ኢየሱስ መንግሥት ሲመሰረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 384 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 የሱስ ወደ ሄድህበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መንፈስ ሆይ ሕይወት አንዳገኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 461 ያምላካችን ቅዱስ ቃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 540 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አምላክ ሆይ ባርከው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 430 እንግዳ ስደተኛም አንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 32 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 343 የየሱስን መልካሙን ድምጽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 397 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 432 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 443 የዓለም ሀብት የኔ አይደለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ክርስቶስ ተነሣ፥ ጠላትም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 አልጨነቅም ለመከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላካዊ ጸዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 ና ቸር መሐሪ፥ አንተ ሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 51 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 401 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 505 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 በራቀው ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 247 ለእግዚአብሔር ለሆኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 የሰማይ ክብርህን ትተህ ወርደሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 421 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 490 ልባችሁ አይታወክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 503 ሰላም አለኝ ሁሉም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 198 የሕይወትን ምንጭ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 276 አንድ ወዳጅ በምሄድበት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 552 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 63 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 530 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 371 ክርስቶስ ኃጢአተኞችን በጸጋው ይቀበላል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 የየሱስ ስም ያጽናናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 ደስ እንዲለን ይገባናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version