Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ
ሕይወት ሲያስጨንቀኝ የዚህ ዓለም ሥራ።
የጌታን ድምፅ ሰማሁ ሲለኝ ጽና በርታ፥
ከቶ እደማይተወኝ ሰጠኝ ሙሉ ተስፋ።
ከቶ አይተወኝም ከቶ አይተወኝም፥(2)
ተ-ስፋው አጽንቶኛል ብቻዬን አይተወኝም።
፪፡ በጭንቀት ሸለቆ ውስጥ እርሱን ተመርኩዤ
መስቀሌ ሲከብድብኝ አለልኝ መድኅኔ።
ወዳጆቼ ሲተዉኝ ነፍሴ እንዳትፈራ፥
ከቶ እንደማይተወኝ ሰጠኝ ሙሉ ተስፋ።
ከቶ አይተወኝም . . .።
፫፡ በዚያ ኮረብታ ላይ ስለኔ ተሠዋ
እጆቹና እግሮቹ ጐኑም ላይ ተወጋ።
የመዳን ምንጭ ፈልቆ እኔን አንጽቶኛል
በክብሩ ዙፋን ላይ ነግሦ ይጠብቀኛል።
ከቶ አይተወኝም . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 34 ከሚያንጸባርቅ ሰማይ በታች የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 341 ሁሉን ለየሱስ ሰጥቼ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 540 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 359 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 በዚያ ሌሊት ተዘምሯል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 120 ኦ መንፈስ ፥ ሕይወት እንዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 15 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 የሱስ በመስቀል ሞተልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 63 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 86 በትንሣኤ ቀን መለከት በሚነፋበት ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 304 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 468 የኢየሱስ ክቡር ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 186 ስማልኝ ጸሎቴን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 221 ጌታ የሱስ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 269 በጽዮን ደንጊያ አኖረ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 535 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 የተባረከች ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 የጌታ መንገድ እከተላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 አምላኬ ሆይ-በጸሎቴ አንተን እማጠናለሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 265 ጌታ ሆይ ደምፅህን አሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 450 ቅዱስ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 አርነት ወጣን ነጻም ሆነናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 241 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 547 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 በብዙ ትዕግሥትና ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ድምፅህን እሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 ከሰማይ ማን ወረደ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 374 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 98 ና ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 260 የምስራች ሰምተህ እመን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 ባንድነትህና በሦስትነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 129 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 ደስ እንዲለን ይገባናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 13 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 190 ለዓለም ሕይወት ልትዋጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 261 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 381 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 485 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 ኃጥእ ልቤን አንጻ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 203 ነፍሴ ሆይ አምላክን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 128 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 33 መስቀልህን ተሸክመህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 222 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version