መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 የሱስ ሆይ እርዳን፥ በቃልህ ምራን። ሲፈርስም ምድራዊ ድንኳን፥ ወደ ላይኛው ቤታችን። የሱስ ሆይ አግባን፥ በዚያም አኑረን።