መዝሙር 251 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ነፍሴ ሆይ ጌታን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
፩፡ ሃሌ ሉያ ሃ-ሌሉያ
ነፍሴ ሆይ ጌታን ባርኪ
ለ-ክብሩ እዘ-ምራለሁ
በ – ሰጠኝ ዘመን ሁሉ።
ሃ-ሌሉያ ሃሌ ሉያ
ለዘላለም ይነግሣል
ሃ-ሌሉያ ሃሌ ሉያ
በ-ዕልልታ ሃሌሉያ
፪፡ ደ-ስተኛ ነው የ-መረጠ
አ-ምላክን ረጅዬ ነው ብሎ
ቡ – ሩክ ነው ተስፋ የሚያደርግ
ባ – ምላኩም የሚጸና።
ሃ – ሌሉያ . . .።
፫፡ ሰ – ማይና ምድርን ፈጣሪ
ባሕርንና ይዞታውን
ከ-ጭንቀት የሚ-ያድን እርሱ ነው
ጽ – ድቅን የሚያጐናጽፍ።
ሃ- ሌሉያ . . .።