መዝሙር 234 መጽሐፈ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
፩፡ መ – ጽ – ሐ – ፈ ቅዱስ
ድንቅ መጽሐፍ ነው ለኔ።
በዓለም ጸንቶ ይኖራል
መ – ጽ – ሐ – ፈ ቅዱስ።
፪፡ ኢየሱስ መንገድ ነው
ኢየሱስ እውነት ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት ነው
ላንቺም ላንተም ለኔም።
፫፡ መ – ጽ – ሐ – ፈ ቅዱስ
ድንቅ መጽሐፍ ነው ለኔ
በዓለም ጸንቶ ይኖራል
መ – ጽ – ሐ – ፈ ቅዱስ።