Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 12 ማርያምም እንዲህ አለች በምስጋናዋ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 12 ማርያምም እንዲህ አለች በምስጋናዋ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 12 ማርያምም እንዲህ አለች በምስጋናዋ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 12 ማርያምም እንዲህ አለች በምስጋናዋ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ማርያምም እንዲህ አለች በምስጋናዋ
ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች
መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ
በማዳኑ ተስፋ ሐሴት ታደርጋለች፡፡
የባርያይቱን መዋረድ አይቶአልና
ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፡፡
፪፡ ብርቱ የሆነ እርሱ በኔ ታላቅ ሥራ
አድርጎአልና ታላቅ ነው ቅዱስ ነው፡፡
ለሚፈሩት ምሕረቱ ለልጅ ልጅ ይኖራል
በክንዱ ታላቅ ኃይል አድርጎአልና፡፡
ምሕረቱን ለዘለዓለም እያሰበ፡፡
እንደተስፋው ብላቴናውን ረድቶአል፡፡
፫፡ በፊቱ ዝቅ ዝቅ እንበል በትሕትና
በቤቱ እንኑር ዘወትር በምስጋና፡፡
በአምላክ ግርማ ፊት እንዘምር በፍሰሐ
እነሆ ባሮችህ ፈቃድህ ይሁን እንበል
የሚያበራ ቃል ከኛ ጋር ይኖራል
ጸጋና እውነት አልፋና ዖሜጋ። አሜን፡፡

Post navigation

Previous: መዝሙር 119 አምላክን በዕልልታ አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 120 መንግሥትን ሕዝብን የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 64 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 20 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 ቸሩ ጠባቂ ምራነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 የጌታ መንገድ እከተላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 244 ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 140 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 359 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 411 በእምነት አያለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 32 ጽዮን ሆይ፥ መሢህሽ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 300 ና ጌታ የሱስ የክብር ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 ሆሣዕና የዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 261 ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 አምላኬ ያደረገውን ነገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ የኔ ነው ቡሩክ መድኅኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 251 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ነፍሴ ሆይ ጌታን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 171 ቅዱስ አባት ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 374 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 50 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 233 ልከተልህ ኢየሱስ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 34 ከሚያንጸባርቅ ሰማይ በታች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 397 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 341 ሁሉን ለየሱስ ሰጥቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 እኔ መናኝ መጻተኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 24 ወደኛ ና አማኑኤል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 75 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 453 የአምላካችን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 215 ከኔ ጋር ሁን ዘመኔ ገሥግሦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 462 ጌታ ላከኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 የሱስ ሆይ ከእኔ ጋር ኑር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 ስብሐት ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 315 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 75 ኦ መንፈስ ቅዱስ ና ወደኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 406 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version