Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 105 ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 105 ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 105 ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 105 ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን
ዘላለማዊው አምላክ ሆይ
ጸጋን እውነትን ተሞልተህ።
ወደ እኛ ለቀረብከው
ደኅንነትን ለኛ ሰጠህ።
በምድር ሰላም አስገኘህ
ሥሉስ አምላክ ተመስገን።
፪፡ ምስጋና ክብር እንስጥህ
እግዚአብሔር አብ አምላካችን።
ፍርድህ ሁሉ በቅንነት
በጥበብም የተሞላ
ፍጹም ዘላለማዊም ነው።
ፈቃድህ በኛ ላይ ይንገሥ
ለኛ በጎ ነውና።
፫፡ ጌታ ኢየሱስ የኛ አምላክ
የቅዱስ እግዚአብሔር ልጅ።
ሰላምህን የሰጠኸን
የባዘንነውን የፈለግኸን
ክቡር የእግዚአብሔር በግ።
ጩኸታችንን አደመጥክ
ምሕረትህንም ሰጠኸን።
፬፡ አምላካችን መንፈስ ቅዱስ
ምስጋና ክብር ይገባሃል።
ዕረፍትን የምትሰጠን
ጠባቂያችን የማትተውን።
ጭንቃችንን ከኛ አራቅህ
አጽናኛችንም አንተ ነህ
አምነን እናመልክሃለን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 104 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 106 ቅድስት ሥላሴ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 206 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 190 መተላለፉ በደሉ የቀረችለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 እግዚአብሔርን አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 አምላኬ ወዳንተ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 17 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 354 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 482 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 102 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 አምላክ ሆይ አንተ ጠብቀኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 201 ከዓለም ዝና ክብርን ከማተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 7 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 122 ጌታችን ሆይ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 በሰማይ የለም ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 468 የኢየሱስ ክቡር ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 ስብሐት ለአምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 551 የሱስ ሆይ፥ የእኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 የጌታ ኢየሱስ መንግሥት ሲመሰረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 161 አምላክ ከእናንተ ዘንድ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 የጌታችን የየሱስ ሞት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 በእርግጥ ጌታ ከኛ ጋር ባይሆን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 236 ብሩህ ፀሐይ ወጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 552 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 483 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 241 የሱስ ሆይ፥ የእኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 203 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 ስሙ መላእክት ሲዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 143 በቶሎ ይመለሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 275 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 413 በኑሮ ውቅያኖስ ውስጥ ማዕበል ሲነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 መንገዴ ሲጨልምብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 122 ኢትዮጵያን ጐብኛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 91 መንግሥቱን ሕዝቡን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 454 ደጋግምና ዘምርልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 464 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 511 መንገዴን ሁሉ እየተደሰትኩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 366 የጠፉትን ደግሞ ለመሻት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 56 የሞተልኝ ጌታዬን የሱስን ሳስበው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 98 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version