መዝሙር 80 ቅዱስ ሥላሴ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982 Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982 መዝሙር 80 ቅዱስ ሥላሴ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች ፩፡ ቅዱስ ሥላሴ ምስጢር ነው፤ በአብ ተፈጥረናል። ወልድም አዳነ ሁሉን ሰው፤ መንፈስ ይቀድሰናል። አብን፣ ወልድን፥ መንፈስንም፥ እናምልክ እናመስግንም፥ ካሁን እስከ ዘላለም።