Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 316 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 316 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 316 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 316 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የሱስ ነው የእኔ ተስፋ፤
ሞትን ድል ነስቶ ተነሣ።
እውነትን ተረዳሁ
ኀዘንም፥ ትካዜም ጠፋ።
የሞት ሌሊት ይነጋል፥
ጨለማውም ይጠፋል።
፪፡ ሕያው ነው መድኃኒቴ፥
እኔ ሕይወትን እንድወርስ
ይተባበራል ከኔ።
ሰበብ የለኝም ለማልቀስ
ቸር አበት ከፍቶ ቤቱን
ያስገባልም ልጆቹን።
፫፡ ከእርሱ ጋር ልተባበር፤
በእምነት ጸንቼ ልኑር።
በሕይወት ቢሆን በሞት
ጽኑ ብፁዕ ተስፋ አለኝ።
ከጌታ የሚለየኝ
አንድ እንኳ ባለም አይገኝ።
፬፡ ከንቱ ሥጋ ነኝና
ወደ መሬትም ልመለስ።
ያስነሣኛል ግን ጌታ
ክቡር መንግሥቱን እንድወርስ
ከመድኃኒቴ ጋራ
ልነግሥ ነው በብፅዕና።
፭፡ በሽታ ያማቀቀው
ድኖ በሰማይ ይኖራል።
በውርደት የተዘራው
ቆይቶ በክብር ይነሣል።
የምድሩ ሕምሕምታ
ይለወጣል በልልታ።
፮፡ በደስታ ዘምሩ
የሱስ ልጆቹን ይጠራል።
ሰዎች ሞትን አትፍሩ፤
ብንሞትም ያስነሣናል።
ሙታን ድምጹን ሲሰሙ
ከመቃብር ሊወጡ።
፯፡ ከከንቱ ዓለም ራቁ፤
በእርሷም አትታለሉ።
እንድትሞቱ በተስፋ፥
በሰማይ ያለውን እሹ።
ብትመኙ ብፅዕናን፥
አሁን ሁኑ ቅዱሳን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 315 አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 443 የዓለም ሀብት የኔ አይደለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 99 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 485 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 394 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 አቤት ሺህ ልሳን ቢኖረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 460 እንዴት በፈጠነ አኳኋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 447 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 385 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ኑ ክርስቲያን ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 268 ቅዱስ ቃሉን የሚሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 375 ዓይኖቼን ወደ ተራራ አነሣሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 ኦ የሱስ አምላኬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 221 ጌታ የሱስ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጌታ ሆይ ጩኸቴን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 381 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 አምላኬ ምን ይሰጠኛል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 471 ድንቁን ታሪክ ንገረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ቅዱሳን በጌታችን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 174 ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 117 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 10 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በበረት ውስጥ ምቾት በሌለው ስፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 67 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 120 ኦ መንፈስ ፥ ሕይወት እንዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 245 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 511 መንገዴን ሁሉ እየተደሰትኩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 ስሙ መላእክት ሲዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 ቸር መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 563 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 የኔ ነው የኔ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 ቸሩ ጠባቂ ምራነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 ሆሣዕና የዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 457 የአምላክን ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላኬ ፊትህን አትሰውርብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላኬ ወዳንተ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 449 ኢየሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 198 የምሥራች ሰምተናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 38 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 263 ኃጢአትህን ለተሸከመው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 275 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 421 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 359 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 አልጨነቅም ለመከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ቅዱስ ቅዱስ ቀዱስ እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version