Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 146 ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 146 ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 146 ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 146 ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ሲሞትልን
ኃጢአታችንን አርቆታል።
ባዳም አለመታዘዝ የመጣብን
ሁሉ በእርሱ ተወግዶአል።
ምንም ኃጢአት
ሳይኖበት
ቅዱሱ የሞት ሥቃይ ቀምሶአል።
፪፡ ኃጢአታችን እንደ ቅርምዝ ቢሆን
እንደ በረዶ ይነጻልናል።
የሱስ በመስቀል ላይ ስለ ሞተልን
ጽድቅና ሕይወት ተገኝቶልናል።
የርሱን ሥቃይ
በእምነት ስናይ
ከመቅሠፍት ከሞትም ያድነናል።
፫፡ የየሱስ ክርስቶስን ደም የሚንቁ
ኵነኔን ሳይፈሩ፥ በዚህ ሕይወት
ጸጋውንና ምሕረቱን የማያውቁ
ማን ያድናቸዋል ከሞት ጥፋት
የናቁትን፥
ቸሩን መድኅን፥
በፍርድ ዕለት ያዩታል በፍርሃት።
፬፡ ኦ ጌታ የሱስ፥ በቅዱ ሕማምህ
ኃጢአተኞችን አድነሃል።
ለኛ እረፍት ልትሰጥ በድካምህ
በደላችንን ተሸክመሃል።
ሁላችንን
ልታድነን
በቅዱስ ደምህም ገዝተኸናል።
፭፡ አንተ በጎልጎታ ላይ የሞትህልን
የማዳንህን ጸጋ ግለጥልን።
ኦ የሱስ ክርስቶስ እንድናምንህ እርዳን፥
እኛም በመስቀልህ ኃይል እንዳን።
መስቀልህም
ለዘላለም
ተስፋና ሕይወት ለእኛ ይስጠን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 145 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 147 የሱስ ሆይ፥ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 245 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 106 ቅድስት ሥላሴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 67 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 173 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 ቸር መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 468 የኢየሱስ ክቡር ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 555 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 421 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 475 ግሩም ነው የየሱስ ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አያለሁ የሱስ ዕርገትህን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 264 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 200 በክርስቶስ ጸጋ እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 141 ያለ ደስታ ስኖር ሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 349 ጌታ የሱስ ክርስቶስ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 11 የደስታ ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 187 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 147 የሱስ ሆይ፥ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 144 ድምፅህን እሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 300 ና ጌታ የሱስ የክብር ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 386 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 ከዚህ ምድር ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ክርስቶስ የሱስ ክብሩን ትቶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 316 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 398 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 477 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 417 በላይ የለም ሀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 333 ያዲስ ኪዳን በግ ቅዱስ ካህን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 429 እኔ መናኝ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 160 የሱስ ሆይ ከእኔ ጋር ኑር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 መንገዴ ሲጨልምብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 17 ግሩም ተዓምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ክብር ላንት የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 ቸሩ ጠባቂ ምራን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 202 የሱስ ባርከህ ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 ባንድነትህና በሦስትነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 ቅዱስ ሌት የሰላም ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 አልጨነቅም ለመከራ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version