Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ የነቢያት ትንቢት
ተፈጽሞ አየን።
አምላክ ስለሚወደን
ዘወትር ደስ ይበለን።
ሆሣዕና፥ ክብር ይሁን
ለላከልን አንድ ልጁን።
፪፡ ዘውድን ባይቀዳጅም፥
እንደርሱ ገዥ የለም።
ሞትንም ሊያወድም
መጣልን ወደ ዓለም።
ሆሣዕና . . .።
፫፡ ታላቅ ንጉሥ ሲሆን፥
አላገኘም ክብርን።
ብጽዕናውን ግን እሰጣል፥
በትሕትናም ይገዛል።
ሆሣዕና . . .።
፬፡ ላንተ ሲል ንጉሥህ
መጣ ወደ ልብህ።
ከአንተ ጋር በደስታ
ሊኖርም ይፈልጋል።
ሆሣዕና . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 49 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 50 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 251 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ነፍሴ ሆይ ጌታን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 147 ባንተ ደስ ይለኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 210 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ቅዱሳን በጌታችን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 71 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 314 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 240 ጌታ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 363 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 348 ሁሉም ተዘጋጅቶአል ኑ ወደ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 41 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 46 ወደ ቅዱስ ቍስሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 411 በእምነት አያለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 አምላክን በዕልልታ አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 40 ካምላክ የራቅነው ኃጥአን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 211 ሰባኪው አለ፥ ከንቱ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 498 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ክርስቶስ የሱስ ክብሩን ትቶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 531 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 495 ሞት ይገባን ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 553 ለእግዚአብሔር ለሆኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ተነሣ ሰይጣንም ድል ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 534 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 የኔ ነው የኔ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 278 አስደናቂውን ታሪክ ስሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 454 ደጋግምና ዘምርልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 490 ልባችሁ አይታወክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 275 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ክብር ይገባሃል የኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ከሰማይ ማን ወረደ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 381 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 524 ግሩም ተአምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 429 እኔ መናኝ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 እግዚአብሔር ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 ና ቸር መሐሪ፥ አንተ ሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 392 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version