Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ለሰርግ በክብር ሲጠራ
ከሐዋርያቱ ጋራ።
ጌታም ሄደ በደስታ
ወደዚያው ወደ ሰርጉ ቤት።
መድኃኒታችን ኢየሱስ
እርሱ ነው የክብር ንጉሥ።
፪፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ
የቃል ኪዳን ሕግ ወዳጅ።
ጥሩውን ውኃ ለውጦ
አደረገው የወይን ጠጅ።
ከሰማይ የመጣልን
እርሱ ነው የአምላክ ልጅ።
፫፡ ቀምሶ አደነቀ በጣም
የተከበረው ካህን።
ለምን አቆየህ እስከ አሁን
ይህን ያማረውን ወይን?
በጣም የተሻለ ነበር
አስቀድመህ ብትሰጠን።
፬፡ የቃል ኪዳንንም ሥርዓት
ጌታ በቃሉ አጸናው።
እነዚህን ሁለቱ ሰዎች
ከእንግዲህ አንድ አካል ናቸው።
እስከ ዕለተ ሞታቸው
ማንም ሰው አይለያቸው።
፭፡ የዚህን ቃል ኪዳን ሥርዓት
የሚያፈርስ ሰው በኃይል።
በአምላካችን ፊት ቀርቦ
ጽኑ ፍርድን ይቀበላል።
በሰይጣንም እጅ ተይዞ
ይወርዳል ወደ ሲኦል።

Post navigation

Previous: መዝሙር 156 አምላክ ሆይ ባርከው የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 158 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 የጌታ ኢየሱስ መንግሥት ሲመሰረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 236 ሕዝቦች ሆይ ደስ ይበላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 327 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 412 መልእክት አለኝ ከጌታ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 546 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 ስብሐት ለአምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ከሰማይ ማን ወረደ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 አምላክ ሆይ በጸጋህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 387 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቍረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላካዊ ጸዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 482 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ጌታችን ሆይ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 264 ለምን አትነሣም ወንድሜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 316 የሱስ አዳኜ ምራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 406 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 99 ወደ ላከኝ እመለሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 343 የየሱስን መልካሙን ድምጽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 ይመራኛል ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 ከሰማይ ማን ወረደ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 ቸር መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 7 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 344 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 መንገዴ ሲጨልምብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 174 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 304 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 478 ድሉ የእኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ይመራኛል፥ ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 11 ወደኛ ና አማኑኤል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 የሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 518 አስቀድማችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 466 አመልካለሁ ይህንን ታላቅ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 143 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 491 ሰላም እንደ ወንዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 472 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 165 ክብር ለአብ ለወልድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 የሱስ ወደ ሄድህበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 475 ግሩም ነው የየሱስ ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 381 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 522 ከየሱስ ጋር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 362 የሱስ ለስለስ ባለ ድምፅ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 481 የክርስቶስ ወታደር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 123 አገራችንን ኢትዮጵያን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 የአምላካችንን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 244 ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version