Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ አምባችን አምላካችን ነው
እርሱም ዕቃ ጦራችን።
ከመከራችን እርሱ ነው
ጽኑ መጠጊያችን።
ያለም ገዥ ወርዶአል
ቍጣውም በዝቶአል።
በተንኮልና ኃይል
ይጣጣርብናል፤
እኛ ግን አንፈራውም።
፪፡ ኃይላችንስ አይበቃንም
ቶሎ እንጠፋለን።
ግን ያ ረድኤት እስካለነ፥
በምንም አንሸበር።
የሱስ ነው የረጁ ስም፥
ሰው ነው አምላክም።
የድል ልብስ ለብሶአል
ዙፋኑ ጸንቶአል፤
በኃይሉ ለዘላለም።
፫፡ ዓለም በጨለማ ሥልጣን
ቢገዛም ተስፋ አለን።
በአምላክ ኃይልና ብርሃን።
ሰርክ እናሸንፋለን።
ያለም ገዥ ወደቀ
ኃይሉም አለቀ።
እርሱ በአንዳችም
ሊጐዳን አይችልም፥
ከጌታ ቃል ይሸሻል።
፬፡ የአምላክ ቃል አይፋለስም
ተስፋውም ዘወትር አለን።
ለአምላክ ስንጋደልም
በእርሱ ደስ ይበለን።
ሁሉም ቢጠፋብነ፥
ቃሉ ስላነ፥
ያምላክ ፈቃድ ይሁን፥
እኛ ግን መንግሥቱን
ለርስት እንወርሳለን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 133 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 83 አርነት ወጣን ነጻም ሆነናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 109 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 417 በላይ የለም ሀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 222 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ሁሉም አለኝ፤ ሰላም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 350 የልብህን በር የሚመታ ማን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 ስሙ መላእክት ሲዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 215 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 324 በቃ አልፈልግም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 390 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 466 አመልካለሁ ይህንን ታላቅ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 358 ኃጢአትህን ለተሸከመው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 481 የክርስቶስ ወታደር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 214 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 ቃሉን ለመስማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 480 ጉበኛው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 ቅዱስ አምላክ ሰውን ሊያድን የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 277 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 111 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 ተመልከት በበረት ተኝቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 17 ግሩም ተዓምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 482 ንቁ ቁሙ ለየሱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 137 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 41 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 341 ሁሉን ለየሱስ ሰጥቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 209 ደስ ይበላችሁ ሙሽሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 139 አምላካዊ ብርሃን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 550 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 144 ድምፅህን እሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ስማነ ጌታ ሆይ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የኢየሱስ ስም ያስደስታል ለሚያምንበት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 536 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 42 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 24 ወደኛ ና አማኑኤል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 425 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 563 በሰማያት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 120 ኦ መንፈስ ፥ ሕይወት እንዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 የሱስ ክርስቶስ ራሱ ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 502 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 541 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 490 ልባችሁ አይታወክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 558 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 388 አምላኬ ለኔ ቸር እረኛዬ ነው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version