Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ
በሞተው በግ ደም ድኛለሁ።
ወሰን በሌለው ምሕረት ዳንኩኝ፥
ለዘላለምም ልጁ ነኝ።
ዳንኩኝ ዳንኩኝ በጌታዬ ደም ድኛለሁ
ዳንኩኝ ዳንኩኝ ለዘላለምም ልጁ ነኝ።
፪፡ ዳንኩኝ በኢየሱስ ደስታ አለኝ
ቋንቋ ሊነግረው የማይችል።
አውቃለሁ የጌታዬ ብርሃን፥
ዘወትር ከኔ ጋር ይኖራል።
ዳንኩኝ ዳንኩኝ . . .።
፫፡ ብሩክ አዳኜን አስባለሁ
እርሱን ሳስብ እውላለሁ።
ያለ እረፍትም እዘምራለሁ፥
ፍቅሩም የመዝሙር ዜማ ነው።
ዳንኩኝ ዳንኩኝ . . .።
፬፡ ሕጉ የሚያረካኝን ንጉሥ
በክብር እንዳየው አውቃለሁ።
በፍቅሩ ነፍሴን ይጠብቃል፥
መዝሙር በሌት ይሰጠኛል።
ዳንኩኝ ዳንኩኝ . . .።
፭፡ ዘውድ እንሚቆየኝ አውቃለሁ
በዚያ በሚያበራው ስፍራ።
ፍጹም ከሆነው መንፈስ ጋራ፥
በጌታ ቤት እኖራለሁ።
ዳንኩኝ ዳንኩኝ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 493 አንተ ምስኪን ኃጢአተኛ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 495 ሞት ይገባን ነበር የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 400 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 105 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የኢየሱስ ስም ያስደስታል ለሚያምንበት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 38 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 426 ስንሰበሰብ በኤደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 544 የሱስ ሆይ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 201 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 99 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 10 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 ጠባብ ናት ያች የሕይወት ደጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 442 ስሙ ኢየሱስ ነው አዳኙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 551 የሱስ ሆይ፥ የእኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 ነፍሴ አምላክሽን አክብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 ስብሐት ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ተነስቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ካምላካችን ማን ይበልጣል? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባረኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 532 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 302 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 473 እንዴት ያለ ታላቅ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 33 የልደት ማታ እንዴት ያበራል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 539 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 514 አዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጠውልጎ እንደ አበባ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 569 የደስታ ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 245 ሰማያት የአምላክን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 222 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 434 አቀርባለሁ አቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 319 ወደ ከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ጌታችን ሆይ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከአምላክ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 10 ከአብ የተላከልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 13 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 321 እንግዳ ስደተኛየም እንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 የሱስ ሆይ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 483 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version