Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ከአምላክ ጋር በመገናኘት
ሰው ሆይ ታገኛለህ ሕይወት።
ስትለይም ከዓለም ሁከት
ይሰጥሃል ሰላም ዕረፍት።
ልብህ መጽናናት ያገኛል
ባምላክ ምሕረት ይደሰታል።
፪፡ ምስጉን እርሱ በቃል በሥራ
በአምላክ ሕግ የሚመራ፤
በቅድስና ወደ ሰማይ
በሃይማኖት ዓይኑ የሚያይ
ይቀምሣል በምድር እንኳ፥
ያምላክን መንግሥት ብፅዕና።
፫፡ ሰዎች በከንቱ ይጥራሉ
በከንቱም ይቃትታሉ
እናንተ ብፅዕና የምትሹ
ያምላክን ምሕረት አትርሱ።
ታላቅ ፍቅሩ የሠራውን
ተመለክቱ በእምነት ዓይን።
፬፡ ነዋሪ ሀብቱ ለሰው ሁሉ
የዘለዓለም ሕይወት ነው።
በዚህ ነው ነፍስ የምትደሰት
ታላቅ ረብ የሚሆንላት።
ያምላክን ወንጌል መርምሩ
ሰማያዊ ሀብትን እሹ።
፭፡ የሰማይ በር ተከፍቶልኛል
ቅዱስ አምላክ ይጠራኛል።
በማይናወጥ ፍቅሩ ሊያኖረኝ
ምሥጢሩንም ገለጠልኝ።
የማዳኑን ጸጋ ሰጠኝ
በሥምረቱ አሳደረኝ።
፮፡ በእምነት ከኃጢአት ስለ ዳንሁ
ጌታን አመሰግናለሁ።
መጠራጠር ሲነሣብኝም
ካምላክ ፍቅር አልለይም።
ጌታዬ ይጠብቀኛል
በመንፈሱም ይመራኛል።

Post navigation

Previous: መዝሙር 130 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 540 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 417 በላይ የለም ሀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 332 የጸድቅ ጸሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 45 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 7 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 381 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 178 የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 ኦ ያምላክ በግ ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 320 እኔ መናኝ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 372 እኔ ኢየሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 29 የሱስ ሆይ፥ ለእኔ ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 146 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 እኛ የምሥራቅ ነገሥታት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 464 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 135 የየሱስ ስም ያጽናናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 113 የምድር አሕዛብ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 91 ፀሐይዋ ጠልቃ መንጋት ሲጀምር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 316 የሱስ አዳኜ ምራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 327 እሰይ በሰማይ ቤት አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 541 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 292 የሱስ እኔን ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 460 እንዴት በፈጠነ አኳኋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 332 ኀዘን ወይም ደስታ የሚደርሰን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 199 ሰንሰለትን መስበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 518 አስቀድማችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 253 ለየሱስ ስም ዕልል በሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 የሱስ ሆይ ሕፃናትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 375 ዓይኖቼን ወደ ተራራ አነሣሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 73 የየሱስ ክርስቶስን ዕርገት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 እንሰብሰብ በዔደን አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 261 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 27 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 286 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 530 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 501 ስራመድ ስጓዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 553 ለእግዚአብሔር ለሆኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 ተመልከት በበረት ተኝቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 56 የሞተልኝ ጌታዬን የሱስን ሳስበው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 223 ስንጨነቅ ስናዝንም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 263 ኃጢአትህን ለተሸከመው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 144 እንዴት ያለ የድል ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 73 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version