Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 321 እንግዳ ስደተኛየም እንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 321 እንግዳ ስደተኛየም እንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 321 እንግዳ ስደተኛየም እንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 321 እንግዳ ስደተኛየም እንዳባቶቼ ነኝ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ እንግዳ ስደተኛየም እንዳባቶቼ ነኝ፤
ቤቴም በላይ ነው እንጂ
በዚህ ዓለም አይገኝ።
በላይ ግን ቸር አባቴ
ቤቱን ከፍቶልኛል፤
እኔም ከእርሱ ጋር
መኖር እመኛለሁ።
ግሩም፥ ግሩም ነው ተስፋዬ፤
ወዲያ ስመለከት ይግላል ደስታዬ፤
፪፡ ስለኔ ሞትን ቀምሶ
ከሞትም ያዳነኝ፥
ቸር ወዳጄን የሱስን በዚያ ልገናኝ።
አስደሳች ነገር ሁሉ
በምድር ባገኝም፥
ወዲያ ግን ወደርሱ
ናፍቆት አይለቀኝም።
ግሩም፥ ግሩም ነው . . .።
፫፡ ኃጢአት በምድር ላይ
ሁሉን አረከሰ፤
እንደ ውኃ ሙላትም
ሁሉን አደረሰ።
ባያስፈርድብኝ እንኳ፥
ሰላም ይነሣኛል፤
ወዲያ ግን ስገባ ፍጹም ይለቀኛል።
ግሩም ግሩም ነው . . .።
፬፡ ልቆይ ልታገስ ገና
አይቀርም ተስፋዬ፤
ሊወስደኝ ወደ እርሱ
ይመጣል የሱሴ።
አሁን በእምነት ብቻ
ያለኝን ንብረቴን፥
ይሰጠኛል በሙሉ ስደርስ ወዳገሬ።
ግሩም ግሩም ነው . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 320 እኔ መናኝ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 322 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 46 በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 479 ተነሡ ምእመናን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 ስሙ መላእክት ሲዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 202 የሱስ ባርከህ ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 466 አመልካለሁ ይህንን ታላቅ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 330 እቀርባለሁ እቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 525 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 435 ፊት ለፊት ከክርስቶስ ጋር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 394 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 218 ምድራዊቱ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 176 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 ተመስገን ኢየሱስ በልቤ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 በአምላክ ዙፋን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 84 ቅዱስ አምላክ ሰውን ሊያድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 401 የሱስ የነፍሴ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 474 እግዚአብሔር እንዲሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 475 ግሩም ነው የየሱስ ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 321 የትም ቢሆን ከኢየሱስ ጋር እሄዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 473 እንዴት ያለ ታላቅ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 492 እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 388 አምላኬ ለኔ ቸር እረኛዬ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 349 ጌታ የሱስ ክርስቶስ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 337 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 261 ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 476 አንድ ነን በመንፈሱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 442 ስሙ ኢየሱስ ነው አዳኙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 441 እንደ መልአክ የሰማይ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 469 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ቅዱሳን በጌታችን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 187 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 517 ጸጋዬ ይበቃሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 553 ለእግዚአብሔር ለሆኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 514 አዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 ዕጹብ የሆነ ጮራ አስገራሚ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 99 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ጌታችን ሆይ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version