Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 318 ስንጓዝ በደረቅ አገር የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ስንጓዝ በደረቅ አገር
ከዚህ ከሚጠፋ ዓለም፤
በዝማሬ እንሻገር
ወደ አዲስ የሩሳሌም።
እንደ ባሕር ሞገድ ጩኸት
በሰማያት መዝሙሩ ይደምቃል፤
ኃይል ምስጋና ክብር ስግደት
ላምላክ በግ ይገባዋል።
፪፡ በዚህ ታች ለስደተኞች
ኅዘን መከራ ይበዛል
ግን ለጽዮን መንገደኞች
አክሊል ተዘጋጅቶአል
እንደ ባሕር . . .።
፫፡ እስራኤል በባቤል ወንዞች
እያለቀሱ ሲኖሩ፤
የየሩሳሌምን ደጆች
ሁልጊዜ አስታወሱ።
እንደ ባሕር . . .።
፬፡ የሰማይ ወራሾች ሁሉ
በዚህ ታች እንዳትቀሩ፤
ባምላክ ኃይል ፣ በቅዱስ ቃሉ
በየቀኑ ተመሩ።
እንደ ባሕር . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 319 ወደ ከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 207 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 274 አመስግኑት ክርስቶስን መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 የሱስ ክርስቶስ ራሱ ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 419 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 60 ካምላክ የራቅነው ኃጥአን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 338 ወንድሜ ሆይ ቶሎ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ወዴት አመልጣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 471 ድንቁን ታሪክ ንገረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 403 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 240 ጌታ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 467 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 243 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 568 ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 19 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 248 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 498 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 190 መተላለፉ በደሉ የቀረችለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 በሰማይ የለም ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 4 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 271 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 38 እረኞች በድንገት ብርሃን አዩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 268 ኑ እናንት ሰዎች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 450 ቅዱስ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 539 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 38 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ወዳምላክ ልብ የሚያደርስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 337 ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 ሆሣዕና የዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 541 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 መንገዴ ሲጨልምብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አመስግኑት ፍጥረቶቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 የሚቤዥኝ ሕያው ነው አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 የየሱስ ስም ያጽናናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የኃጢአት ይቅርታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 222 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 509 ኑ ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 347 ዳግም ያልተወለደ ላዲስ ሕይወት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ቅዱስ ሥላሴ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ከሰማይ ማን ወረደ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 289 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ኑ ክርስቲያን ሁሉ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version