Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ በመስቀል የሱስ ሲሞትልን
ኃጢአታችንን አስወግዶአል።
ባለ – መታዘዝ የመጣውን፥
በፍቅሩ ከኛ አርቆልናል።
ቅዱሱ ኃጢአት የሌለበት፥
ስለኛ የሞትን ሥቃይ ቀምሶአል።
፪፡ ኃጢአት እንደ ቅርምዝ ቢጠቁር
እንደ በረዶ ያነጻልናል።
ጌታ በመስቀል ስለሞተ፥
ሕይወትና ጽድቅን አግኝተናል።
በእምነት ጌታን ስንማጠን፥
አበሳችንን ይሠርየዋል።
፫፡ በደላችንን ተሸክሞ
በግርፋቱ ቁስል ፈወሰን።
ጸጋና ምሕረቱን አብዝቶ፥
ከሞት ፍርሃት ጭንቀት አድኖናል።
በጥልቅ ፍቅሩ የተወጉትን፥
እጆቹና እግሮቹን ያሳየናል።
፬፡ በጎልጎታ የሞትህልን ሆይ
የድል ጌታ ክርስቶስ ተመስገን።
የማዳንን ጸጋ አብዝተህ፥
የዘላለም ሕይወትን ሰጠኸን።
በፍርድ ዕለት በፊትህ ስነቆም
ያባቴ ቡሩካን ግቡ በለን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 529 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 530 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 80 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 548 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ቅዱሳን በጌታችን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 140 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 404 ጌታ የሱስ ከኔ ጋር ነው ወይ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 371 ክርስቶስ ኃጢአተኞችን በጸጋው ይቀበላል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 508 ጌታ ኢየሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 73 የየሱስ ክርስቶስን ዕርገት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 264 ለምን አትነሣም ወንድሜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 503 ሰላም አለኝ ሁሉም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የሱስ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 ይመራኛል ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 102 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 367 አምናለሁ የኢየሱስን መኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 553 ለእግዚአብሔር ለሆኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 ቃልህን ኦ ቅዱስ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 57 ከኃጢአት የሚያነጻኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 130 የሱስ ኃጢአቴን ወስዶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 50 የሞተልኝ ጌታዬን የሱስን ሳስበው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 የተባረከች ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 428 ወደከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 199 ሰንሰለትን መስበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 396 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 565 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 በሰማይ የለም ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወዴት እሸሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 የሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ያለህን ለጌታ አስረክብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 203 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ኦ ታላቁ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 497 ኢየሱስ ሆይ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 ከዚህ ምድር ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 201 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 አምላክን በዕልልታ አመስግኑ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 458 በጥዋት እንዝራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 78 ተነሥቶአል – ክርስቶስ – ተነሥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 174 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 2 አልመለስ ብለው አይሁድ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version