Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ
አስደናቂ ነው መድኀኔ።
በአምባው ውስጥ ነፍሴን ይጠብቃታል
ከሕይወት ምንጭ ያጠጣታል።
በአምባው ውስጥ ነፍሴን
ይጠብቃታል
በጸጋው ይሸፍናታል
ነፍሴንም በጥልቅ ፍቅሩ ያረካታል
በእጁም ይከልላታል
በእጁም ይከልላታል።
፪፡ አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱስ ለኔ
ሸክሜን ሁሉ የሚያነሣ።
እንዳልሰናከል ይጠብቀኛል
በየቀኑ ያበረታኛል።
በአምባው ውስጥ . . .።
፫፡ በበረከቱ ያበለጽገኛል
አትረፍርፎ ይሰጠኛል።
ለእግዚአብሔር ክብር እዘምራለሁኝ
በምሕረት ለዋጀኝ መድኅን።
በአምባው ውስጥ . . .።
፬፡ በኢየሱስ ብርሃን ለብሼ ስነሣ
ልገናኘው በደመና።
የማዳን ኃይልና የርሱን ድንቅ ፍቅር
ልዘምር ከአእላፋቱ ጋር።
በአምባው ውስጥ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 387 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቍረጥ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 397 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 210 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 የጌታችን የየሱስ ሞት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 12 ለደስታ ቀን ሆነ ንጋት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 ስብሐት ለአምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የኃጢአት ይቅርታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 461 ያምላካችን ቅዱስ ቃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 442 ስሙ ኢየሱስ ነው አዳኙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 46 በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 409 የሱስን ትቼ ዓለምን ባተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 በሰማይ ያለ አባታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 536 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 374 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 54 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 450 ቅዱስ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 29 ኦ ቅዱስ ሌት ከዋክብት ያበራሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 13 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 ነፍሴ አምላክሽን አክብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 422 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 463 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይድረሰው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 527 የገና ቀን ደስታችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 362 የሱስ ለስለስ ባለ ድምፅ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 228 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 248 ዳግም ያልተወለደ ላዲስ ሕይወት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 385 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 ክብር ለአንተ ሞትን ላሸነፍህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 395 የሱስ እኔን ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 141 መለከት ንፉ በታላቅ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 206 የሱስ ሆይ አትለፍብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 569 የደስታ ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 201 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 29 የሱስ ሆይ፥ ለእኔ ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 97 ተነስቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ቅዱሳን በጌታችን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 330 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 415 አምላኬ ታማኝ ነው በመንገዱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 291 እንደ የሱስ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 191 የሱስ ክርስቶስ የኔ ወዳጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 329 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 88 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 495 ሞት ይገባን ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 የሱስ በመስቀል ሞተልን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version