Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 385 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 385 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 385 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 385 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ አምላክ የኔ እረኛ ነው
የሚያሳጣኝ የለም፥
ወደ ለመለመ መስክም፥
እርሱ ይመራኛል።
፪፡ በሞት ጥላ ወንዝም ብሄድ
ከቶ ክፉን አልፈራም፥
ምርኵዜና መጽናናቴ፥
ከኔ ጋር ነህና።
፫፡ ገበታዬን አዘጋጀህ
በጠላቶቼ ፊት፥
ራሴንም በዘይት ቀባኸው፥
ጽዋዬም ሙሉ ነው።
፬፡ ቸርነትና ምሕረትህ
እኔን ይከተላሉ፥
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም
በላይ እኖራለሁ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 384 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 386 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 10 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 171 የሱስ ሆይ ቃልህ ጽኑ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 393 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 የሱስ ወደ ሄድህበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 ይመራኛል ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 409 የሱስን ትቼ ዓለምን ባተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 100 ከየሱስ ድርስቶስ ጽድቅ በቀር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ኑ ክርስቲያን ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 499 የኢየሱስን መልካሙን ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 287 ወደ መቅደስ ተራሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 514 አዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 480 ጉበኛው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 73 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 82 ክርስቶስ ተነሥቶአል ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 240 ጌታ ሆይ ጸሎቴን ስማኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 539 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 197 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 275 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 447 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 ጽዮን ተነሺና አብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 200 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 202 የሱስ ባርከህ ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 432 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 217 ላምላክ ሥራ ደካማ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 558 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 492 እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 አርነት ወጣን ነጻም ሆነናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 407 ወደ ፊት ሂድ ገስግሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 222 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 296 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 ደስ እንዲለን ይገባናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 ቸር መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 122 ኢትዮጵያን ጐብኛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 በሰማይ ያለ አባታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 324 በቃ አልፈልግም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 ቅዱስ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 33 መስቀልህን ተሸክመህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 289 መንግሥቱ ለዘላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 አምላክ ሆይ ባርከው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 50 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version