Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 321 የትም ቢሆን ከኢየሱስ ጋር እሄዳለሁ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 321 የትም ቢሆን ከኢየሱስ ጋር እሄዳለሁ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 321 የትም ቢሆን ከኢየሱስ ጋር እሄዳለሁ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 321 የትም ቢሆን ከኢየሱስ ጋር እሄዳለሁ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ የትም ቢሆን ከኢየሱስ ጋር እሄዳለሁ
እየመራኝ በዚህ ዓለም ውስጥ ስኖር።
ያለ ኢየሱስ ሁሉ ነገር ከንቱ ነው፥
ከኢየሱስ ጋር ስሆን ፍርሃት የለኝም።
ከማንም ከምንም ከቶ አልፈራም
ከየሱስ ዘንድ ሰላምን አገኛለሁ።
፪፡ የሱስ ክርስቶስ ዘወትር ከኔ ጋር ነው
የማይከዳ ታማኝ ወዳጅ እርሱ ነው።
በቀናው መንገድ በእጁ ይመራኛል፥
ምን ጊዜም ከኢየሱስ አልለይም።
ከማንም . . .።
፫፡ ወደ እንቅልፌ ከርሱ ጋር እሄዳለሁ
ቀኑ አልፎ በጨለማ ሲተካ።
በሰላም ወደ ዕረፍት እሄዳለሁ፥
እንደምነቃም ተስፋ አደርጋለሁ።
ከማንም . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 320 የሱስ እረኛዬ የሚመራኝ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 322 እኔ መናኝ መጻተኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 371 ክርስቶስ ኃጢአተኞችን በጸጋው ይቀበላል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 396 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 233 ልከተልህ ኢየሱስ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 312 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 406 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 221 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 129 ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ይመራኛል፥ ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 ሆሣዕና የዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 2 አንመለስ ብለው አይሁድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 276 ነፍሴ ሆይ አምላክን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 485 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 287 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ከሰማይ ማን ወረደ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 146 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 106 ቅድስት ሥላሴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 160 የሱስ ሆይ ከእኔ ጋር ኑር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 457 የአምላክን ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 45 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 የተባረከች ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 34 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 120 ኦ መንፈስ ፥ ሕይወት እንዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 160 ሰባኪው አለ፥ ከንቱ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 አምላክ ቤቱን አዘጋጅቶልናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 በቶሎ ይመለሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 ቸር መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 477 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 184 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 የየሱስ ስም ያጽናናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 329 ስላለፈው ቀን ጌታዬ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 46 በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ክርስቶስ የሱስ ክብሩን ትቶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 454 ደጋግምና ዘምርልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 109 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 268 ቅዱስ ቃሉን የሚሰሙ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version