መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
፩፡ የልደት ቀን ሲመጣ
የቤተልሔም ሕፃን
በበረት ላይ የተኛው
ይሰጠናል ብርሃን።
፪፡ በመውረዱ ወደኛ
ፍቅሩ ተገለጠ።
በኃጢአት ዘመናችንን
እንዳናሳልፈው
፫፡ የሱስ ያስፈልገኛል
የሕፃናት ወዳጅ
በእኔ እንዳታዝን
ልከተልህ እርዳኝ።