Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 212 ሁላችን በሰማይ አገር የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ሁላችን በሰማይ አገር
እንገናኝ ይሆን ወይ
ይሆንልናል ወይ መግባት
ኃጢአት በሌለው አገር።
ሁላችን ሁላችን
ሁላችን እንገኝ ይሆን?
ሁላችን እንገኝ ይሆን?
በዚያ በብፁዓን አገር።
፪፡ በላይኛይቱ ከተማ
እንገናኝ ይሆን ወይ?
በአምላክ እጅ የተመራች
እርሱ ራሱ ያነጻት
ሁላችን . . .።
፫፡ በዘላለማዊ ደስታ
እንገናኝ ይሆን ወይ?
ከጻድቃን ጋር ለማመስገን
ጌታን መድኃኒታችንን።
ሁላችን . . .።
፬፡ አዎን፥ ነፍሴ ተስፋ አለሽ
ጌታ እራሱ እንዳለው
በዚያ እኔ ባለሁበት
ባለ እርስቶች ናችሁ።
በእምነት በእምነት
በእምነት ከጸናችሁ
በእምነት ከጸናችሁ
ርስቱን ትወርሳላችሁ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 211 ሰባኪው አለ፥ ከንቱ ነው የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 261 ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 165 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 አምላኬ ያደረገውን ነገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 68 ነፍሴ ሆይ አሁን ደስ ይበልሽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 391 አስደናቂ መድኅን ነው ኢየሱሴ ለኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 119 ጸጋህ ሲወርድ እንደዝናብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ወደ እግዜአብሔር ቤት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 197 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 516 ክብር ለአምላካችን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 544 የሱስ ሆይ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 449 ኢየሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 63 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 325 ለዚህ ዓለም ባዕድ ሆነን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 98 ና ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 247 እዘምራለሁ ላዳኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 የኔ ነህ የሱስ ሆይ እወድሃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 71 የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም ቤዛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 197 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 491 ሰላም እንደ ወንዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 173 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 546 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 94 የሱስ ሆይ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 451 ኢየሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 469 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 4 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 419 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 428 ወደከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 258 ጠባብ ናት ያች የሕይወት ደጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 439 ለዚህ ዓለም ባእድ ሆነን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version