Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 21 ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 21 ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 21 ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 21 ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ኦ ግሩም ጊዜ ኦ ብሩክ ሰዓት
ለቅዱሳን ለነብያት
የታየው ቀን መጣልን
እንደ አምላካችን ሥምረት
ዘላለማዊ ምሕረት
ለእኛ ወረደልን።
የሱስ ክርሰቶስ ሰው ሆነልን።
እናመስግን በአንድነት
እንወድሰው በእምነት።
፪፡ እንደ አብ ፍጹም አምላክ ነው
እንደኛም ሆነ ፍጹም ሰው
ወዳምላክ ሊያቀርበን።
የጠፉትን ይፈልጋል
ሰላሙንም ይሰጠናል
መድኃኒትም ሆነልን።
ከኩነኔ እንዲያድነን
አብ ፈቃዱን እንዲፈጽም
ወልድን ላከ ወደ ዓለም።
፫፡ በመከራችን አልቅሶ
ጭንቃችንን አስታውሶ
በመንፈሱ ሊመራን።
የአብን ፈቃድ ሊገልጥ
ሙሉ ረድኤት ሆነልን።
እርሱ ለኛ ሕይወት ሊሆን
የሞት ፃዕርን ታገሠልን
የጽድቅን በር ከፈተልን።
፬፡ ጨለማው ዘመን አልፎአል
የጽድቅ ፀሐይም ወጥቶአል
ብርሃን እንዲሆንልን።
የሱስን እንከተለው
በእውነት እረኛችን ነው
ራሱን የለወጠልን።
በርሱ ፍጹም ተስፋ አለን
እንዲሰጠን ግሩም ብፅዕና
ለእርሱ ይሁን ምስጋና።

Post navigation

Previous: መዝሙር 209 ደስ ይበላችሁ ሙሽሮች የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 210 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 326 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 300 ና ጌታ የሱስ የክብር ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 486 የመቶ በጎች እረኛ ነበረ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 356 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 404 ጌታ የሱስ ከኔ ጋር ነው ወይ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 451 ኢየሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 176 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 292 የሱስ ሆይ አትለፍብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 ባንድነትህና በሦስትነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 73 የየሱስ ክርስቶስን ዕርገት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 222 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 372 እኔ ኢየሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 41 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 259 ክብር ይገባሃል የኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 172 ለአምላክ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 324 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 440 ኃጢአቴን ሁሉ አጥፍቶልኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 452 እኔን ተመልከትና ዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 188 አመስግኑት ክርስቶስን መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 538 የሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 ሕዝቦች ሁሉ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 237 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 325 ለዚህ ዓለም ባዕድ ሆነን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 148 ና ቸር መሐሪ አንተ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 289 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 438 አንዲት ከተማ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 ከየሱስ ጐን የፈሰሰውን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 ደስ እንዲለን ይገባናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 ሕይወቴን ለወጥሁልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ከሰማይ ማን ወረደ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 436 ያለም ድካሜና ፈተና ሲያልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 568 ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 75 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 ከዘላለም የወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 64 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 161 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 ሆሣዕና የዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 አምላክ ሆይ አንተ ጠብቀኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 324 በቃ አልፈልግም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላካዊ ጸዳል የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version