Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ
እግዚአብሔር የሠራዊት ጌታ
ነፍሴ የእግዚአብሔርን አደባባይ ትወዳለች
ልቤም በአምላክ ደስ ተሰኘ ደስ ተሰኘ
ልቤም በሕያው አምላክ ደስ ተሰኘ
ልቤም ሥጋዬም ሁል ጊዜ
በሕያው አምላክ ደስ ተሰኘ።
እንዴት ደስ ይላል በቤትህ መኖር
እንዴት ደስ ይላል ደስ ይላል
ቤትህ እንዴት ደስ ይላል
በእግዚአብሔር ቤት መኖር
እንዴት ደስ ይላል ደስ ይላል
እንዴት ደስ ይላል ቤትህ ቤትህ
እንዴት ደስ ይላል እንዴት ደስ ይላል
ደስ ይላል ቤትህ ቤትህ ቤ-ትህ።
፪፡ እንዴት ደስ ይላል ቅዱስ ሆይ፥ ቤትህ
እግዚአብሔር የሠራዊት አምላክ።
የተመሰገኑ ናቸው በቤትህ የሚኖሩ
ለዘለዓለም ያመስግኑህ ያመስግኑህ።
ለዘላለም ያመሰግኑሃል።
አንተ የምትረዳው ሰው
መንገድህን የሚያስብ ሰው ምስጉን ነው
እንዴት ግሩም ነው በቤትህ መሆን
እንዴት ግሩም ነው ግሩም ነው።
ቤትህ እንዴት ግሩም ነው
በቤትህ መሆን ግሩም ነው
እንዴት ግሩም ነው ግሩም ነው
እንዴት ግሩም ነው ቤትህ።
እንዴት ግሩም ነው እንዴት ግሩም ነው
ግሩም ነው ቤትህ ቤ-ትህ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 340 ማዕበሉ ሲናወጥ ሲበዛ መከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 329 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 28 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 485 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 201 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 409 የሱስን ትቼ ዓለምን ባተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 462 ጌታ ላከኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 327 ቀኑ መሽቶአልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 109 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 447 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 423 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 507 ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 ኦ የሱስ አምላኬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 10 ከአብ የተላከልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 412 መልእክት አለኝ ከጌታ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 124 የሱስ ሆይ ከእኔ ጋር ኑር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 እኔ መናኝ መጻተኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላካዊ ጸዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 174 ሁሉም ሩጠው አክሊል አንዱ ያገኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 209 ደስ ይበላችሁ ሙሽሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 460 እንዴት በፈጠነ አኳኋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 379 አምላክ ካንተ የፈለገው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 በዚያ ሌሊት ተዘምሯል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አመስግኑት ፍጥረቶቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 532 ኃጢአቴን ምን ያጥበዋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 408 ክርስቲያን በመሆኔ እደሰታለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 186 ስማልኝ ጸሎቴን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 ሕዝቦች ሁሉ ዘምሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 523 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 332 ኀዘን ወይም ደስታ የሚደርሰን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 453 የአምላካችን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 49 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 9 በጸጋው እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 115 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ክብር ለአምላክ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 564 ክርስቲያኖች ሆይ እንነሣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 የሱስ ሆይ ሕፃናትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 484 በጌታ ኢየሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 ቸሩ ጠባቂ ምራነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 13 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version