Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 190 መተላለፉ በደሉ የቀረችለት የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 190 መተላለፉ በደሉ የቀረችለት የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 190 መተላለፉ በደሉ የቀረችለት የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 190 መተላለፉ በደሉ የቀረችለት የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ መተላለፉ በደሉ የቀረችለት
ኃጢአቱም የተከደነችለት፥
በአምላኩ ምሕረት ብቻ የሚተማመን፥
በንሰሐ የሚቀርብ ሰው ብቻ ቡሩክ ነው።
፪፡ ኃጢአታችንን በፊቱ ብንናዘዝ
በጸጋው ይቅርታ ይከድነዋል፥
እንደ ዓይኑ ብሌንም ይጠብቀናል፥
በፍቅሩ ብርታት ልጆቹን ይታደገናል።
፫፡ አማላጃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
በመስቀል ላይ የሞተልን እርሱ ነው።
በትንሣኤው ሞትን ሽሮ ድል የነሣ፥
የኢየሱስ ደም ብቻ ነው የእኛ ተስፋ።
፬፡ በግርማው ፊት እንንበርከክ በንስሐ
መነገድ እውነት ሕይወት የሱሰ ነውና።
ከለላ አምባችን መጠጊያችን እርሱ ነው፥
የዘለዓለም ሕይወት ተስፋችን እርሱ ነው።

Post navigation

Previous: መዝሙር 19 እነሆ ለሕዝብ ዛሬ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 191 የኃጢአት ይቅርታ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 343 የየሱስን መልካሙን ድምጽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 510 ደስ ይበለን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 ሕያው የሆነውን አዳኝ አገለግላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 157 ለሰርግ በክብር ሲጠራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 102 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 202 ምን እመልሳለሁ ለአምላኬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 አንተ እውነተኛ አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 428 ወደከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 274 አመስግኑት ክርስቶስን መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 73 ክርስቶስ የእኛ መመኪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ከሰማይ ማን ወረደ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 ኢየሱስ ሆይ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 15 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 112 ክርስቲያኖች በኅብረት ጌታን ስናመልክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 202 የሱስ ባርከህ ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 27 ምእመናን ሁሉ ኑ ወደ ቤተልሔም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 ክብር ይሁን ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 489 በጽዮን ደንጊያ አኖረ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 506 ትውስ ሲለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 188 አመስግኑት ክርስቶስን መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 የሱስ ሆይ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 ይመራኛል ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 316 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 ኦ የሱስ አምላኬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 ምድራዊ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 491 ሰላም እንደ ወንዝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 64 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 105 ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 541 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 360 ኑ የአምላክ ወዳጆች ደስታችን ይገለጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 ባርከነ ጠብቀነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 367 አምናለሁ የኢየሱስን መኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 346 የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 132 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 499 የኢየሱስን መልካሙን ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 261 ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወዴት እሸሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 260 የምስራች ሰምተህ እመን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 370 ጌታ ሆይ ደምፅህን አሰማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 420 በዙፋኑ ፊት ድነው የቆሙቱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 197 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version