Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ሃሌ ሉያ አምላካችን፥
በመቅደሱ ይመስገን፤
እናመስግነው ሁላችን፥
በኅብረት ተሰብስበን።
ሃሌ ሉያ እናመስግን፥
በችሎቱ ይመንስገን፤
ታላቅነቱን እያሰብን፥
እንወድሰው አሁን።
ሃሌ ሉያ፥ ሃሌ ሉያ፥
ሕይወት ያለው ያመስግን፤
በመልካም ድምፅም ያመስግን፤
ያቅርብለት ውዳሴን፤
በመልካም ድምፅም ያመስግን፤
ያቅርብለት ውዳሴን።
፪፡ ኑ አምላክን እናመስግን፥
በከበሮ በዘፈን፤
እንደ ታላቅነቱ መጠን፥
በእንቢልታ ይመስገን፤
ሃሌ ሉያ እናመስግን፥
በመሰንቆ አድርገን፤
እናመስግን ጌታችንን፥
እናክብርው አምላክን።
ሃሌ ሉያ፥ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 87 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 535 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 20 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 344 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 67 ኦ ያምላክ በግ ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 557 በብዙ ትዕግሥትና ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 409 የሱስን ትቼ ዓለምን ባተርፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 120 መንግሥትን ሕዝብን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 517 ጸጋዬ ይበቃሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 ደስተኞች ሁኑ በዓለም ሙሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 128 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 15 ጌታ ከላይ በምድር ተገልጦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 105 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 43 መድኃኒታችን ሲሞት ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 289 ነፍሴ ወዳምላክሽ ተጠጊ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 በዚያ ሌሊት ተዘምሯል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 ኢየሱስ ሆይ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 260 ኑ አምላክን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 እጆቼን ይዘህ ምራኝ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 የሕይወትን ምንጭ ስመለከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ምንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 402 በሰጠኝ ተስፋ እጸናለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጌታ ሆይ ጩኸቴን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 546 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 135 የየሱስ ስም ያጽናናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 የተባረከች ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 161 አምላክ ከእናንተ ዘንድ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 1 ለእስራኤል አምላክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 ቸር አምላክ ሆይ በመቅደስህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 356 ደካሞች የሱስ ሲጠራችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 364 የአዳኜን መልካም ጥሪ ሰማሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አምላክ ሆይ ባርከው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 314 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 13 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 96 ኃጢአቴ ያሳዝነኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 ክርስቶስ ሕያው ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 ዕጹብ የሆነ ጮራ አስገራሚ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 40 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 109 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 133 አምላኬ ወዳንተ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 165 ክብር ለአብ ለወልድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 አምላኬ ያደረገውን ነገር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 274 በእምነት ነው የዳነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 503 ሰላም አለኝ ሁሉም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 555 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 439 ለዚህ ዓለም ባእድ ሆነን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version