Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 65 አርነት ወጣሁኝ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ አርነት ወጣሁኝ
በየሱሴ፤
ከጭንቄም አረፍሁኝ
በመድኃኒቴ።
የየሱስ ክርስቶስ ደም፥
ጥቅሙን ክብሩንም፥
ቀድሞ አላወቅሁም፥
አሁን ታይቶኛል።
፪፡ የጸጋው ምሥጢሩ
ተገለጠ፥
አምላክ በፍቅሩ
ልጁን ለወጠ።
ፍርድ ሲያስጨንቀኝ፥
ልቤም ሲያውከኝ፥
በርሱ ሰላም አለኝ
በመድኃኒቴ።
፫፡ ምን ያህል ደስታ
አለኝ አሁን?
ካምላኬ ይቅርታ
ምን ይበልጥ ይሆን?
ብዙ ቢጐድለኝም
አያስፈርድብኝም።
ፍርድ አይደርስብኝም
በመድኃኒቴ።
፬፡ እስከምሞት ልመን
በየሱስ ደም፥
ይምጣ የፍርድም ቀን
አያስፈራኝም።
በየሱስ ችሮታ፥
የሰማይ ደስታ፥
አለኝ አለኝታ
በመድኃኒቴ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 64 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 66 አምላኬ ፍቅር ነው የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 372 እኔ ኢየሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 18 ከአብ የተላከልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 368 ቅዱስ ቃሉን የሚሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 55 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 448 የጸድቅ ፀሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 346 የአምላክ ደስታ ኃይሌ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 202 የሱስ ባርከህ ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 343 የየሱስን መልካሙን ድምጽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 329 ስላለፈው ቀን ጌታዬ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 120 መንግሥትን ሕዝብን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 139 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 296 የሱስ አምላኬ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 155 ሁሉም ዝግጁ ነው ጥሪውን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 በእርግጥ ጌታ ከኛ ጋር ባይሆን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 186 ኑ እናንት ሰዎች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 225 ልጆቹን ለማከማቸት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 59 የሱስ በመስቀል ሞተልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አመስግኑት ፍጥረቶቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 546 ኦ መድኃኒታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 483 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 565 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 208 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ፈተናን ፈሪ ሰው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 332 የጸድቅ ጸሐይ አሁን ወጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 435 ፊት ለፊት ከክርስቶስ ጋር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጌታ ሆይ ጩኸቴን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 170 አምባችን አምላካችን ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 63 በመቃብር ተኛ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 235 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 410 እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ የኔ ነው ቡሩክ መድኅኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 275 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 323 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 43 መድኃኒታችን ሲሞት ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 555 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 90 ጽዮን ተነሺና አብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 15 ሕፃን ተወልዶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 79 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 114 ኢየሱስ ይመጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 137 ከመንፈስ ቅዱስ ከውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 502 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 198 የሕይወትን ምንጭ አየሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 248 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 334 ቅዱስ አምላክ ሆይ ባንተ ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 4 ብሩህ ፀሐይ ወጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version