Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
መዝሙር 326 ምድራዊ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
፩፡ ምድራዊ ሕይወቴ ስታልፍ፥
እሄዳለሁ።
አምላክ ወዳዘጋጀልኝ ቤት
እሄዳለሁ።
እሄዳለሁ በክብር፥
እሄዳለሁ፥
ሃሌ ሉያ እያልኩ እየዘመርኩ
እሄዳለሁ።
፪፡ የዓለምን ጨለማ ትቼ
እሄዳለሁ።
ታስራ ኢንደ ተለቀቀች ወፍ
እበራለሁ።
እሄዳለሁ. . .።
፫፡ የችግር ጊዜ ሁሉ አልፎ
እሄዳለሁ።
ዘላለም ደስታ ወዳለበት
እሄዳለሁ።
እሄዳለሁ. . .።