Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
መዝሙር 307 በሰማይ የለም ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
፩፡ በሰማይ የለም ኀዘን፤
በአባቴ ቤት፥ በአባቴ ቤት፥
በአባቴ ቤት።
በዚያ የለም ኀዘን በአባቴ ቤት፥
ሁልጊዜ ደስታ ከየሱስ ጋር።
፪፡ በሰማይ የለም ልቅሶ፤
በአባቴ ቤት፥ በአባቴ ቤት፥
በአባቴ ቤት።
በዚያ የለም ልቅሶ በአባቴ ቤት፥
ሁልጊዜ ደስታ ከየሱስ ጋር።
፫፡ በሰማይ የለም ችግር፤
በአባቴ ቤት፥ በአባቴ ቤት፥
በአባቴ ቤት።
በዚያ የለም ችግር በአባቴ ቤት፥
ሁልጊዜ ደስታ ከየሱስ ጋር።
፬፡ በሰማይ የለም ኃጢአት፤
በአባቴ ቤት፥ በአባቴ ቤት፥
በአባቴ ቤት።
በዚያ የለም ኃጢአት በአባቴ ቤት፥
ሁልጊዜ ደስታ ከየሱስ ጋር።