Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 190 ለዓለም ሕይወት ልትዋጅ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 190 ለዓለም ሕይወት ልትዋጅ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 190 ለዓለም ሕይወት ልትዋጅ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 190 ለዓለም ሕይወት ልትዋጅ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ለዓለም ሕይወት ልትዋጅ፥
የእኛን ሥጋ ለበስህ።
በሰማይ ቤት ልታዘጋጅ፥
ኦ የሱስ ሞትን ቀመስህ።
ሲኦል ተከፍቶብን ሳለ፥
የአምላክ ምሕረት ተሰጠን፤
ፍጹም አርነት ወጣን።
፪፡ አንተም ስታይ የኛን ጥፋት፥
በፍቅርህ ራራህልን።
ልታድነንም ከሥቃይ፥
ወደዓለም መጣህልን።
በአንተ ሞትና ሕማም፥
የእግዚአብሔር ሰላም
ኦ የሱስ ተገኘልን።
፫፡ በትሩፋትህ አምነን
ወዳንተ ስለ መጣን፥
ሙሉ ይቅርታ አገኘን፤
በሕግህ ሳትቀጣን።
እኛ ይህን ተቀብለን፥
በቅዱስ ቃልህ ታምነን
ከሞት እንድናለን።
፬፡ ቸር ወንድማችን አንተ ነህ፤
እንዴት አፍቅረኸናል።
ዘላለም ከኛ ጋር ነህ፤
ሁሉንም ሰጥተኸናል።
የዓለም ስድብና ጥል
ከቶ ሊጎዳን እንዳይችል፥
ያምላክ ልጅ አምባችን ነው።
፭፡ ግሩም ጸጋህን የሰጠኸን
ጌታችን ሆይ ተመስገን።
በደምህ ስለ አዳንኸን፥
ልጆችህ አደረግኸን።
አምላክንም እናመስግን፥
እርሱ በየሱስ ክርስቶስ ስም፥
ቸር አባታችን ሆነ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 189 ጠውልጎ እንደ አበባ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 207 ኦ የሱስ አምላኬ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 81 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 61 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 296 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 543 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 428 ወደከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 295 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 186 ስማልኝ ጸሎቴን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 264 ለምን አትነሣም ወንድሜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 361 ለምን አትነሣም ወንድሜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 490 ልባችሁ አይታወክ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 72 ክርስቶስ ህያው ሆነ መቃብር በራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 459 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 193 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 ቸሩ ጠባቂ ምራነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 288 ኀዘንተኛን የሚያጽናናው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 በብዙ ትዕግሥትና ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 175 አምላክን አክብሩ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ደካማ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ክብር ለአምላክ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 389 ልባችሁ አይደንግጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 253 የሱስ ወደ እኔ ኑ ይለናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 161 ሰው በጭንቅ በደስታም ቢኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 363 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላክ ከእናንተ ዘንድ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 295 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 185 ጸሎቴን ስለ ሰማልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 ስንጓዝ ሳለህ በጠባቡ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 228 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 522 ከየሱስ ጋር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 224 ደስ ብሎኛል የሱስ ይወደኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 102 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 141 መለከት ንፉ በታላቅ ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ኃጢአቴ በጣም ከብዶኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አመስግኑት ፍጥረቶቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 ና ቸር መሐሪ፥ አንተ ሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 338 ወንድሜ ሆይ ቶሎ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 307 በሰማይ የለም ኀዘን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 285 የሱስ ብቻ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 77 ከኃጢአት እንድንድን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 16 ሕፃን ተወልዶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ወዴት አመልጣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 566 የመልአኩን ድምፅ ስሙ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version