መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982 Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982 መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እቀርባለሁ። አምላክ አባት ሆነኝ በፍቅሩ እኖራለሁ። ኃጢአቴን ተወልኝ ሰላሙን አደለኝ ሕይወትንም ሰጠኝ ጽድቅን አለበሰኝ።