Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች
ወደ ጸጋው ዙፋን
በእምነት እቀርባለሁ።
አምላክ አባት ሆነኝ
በፍቅሩ እኖራለሁ።
ኃጢአቴን ተወልኝ
ሰላሙን አደለኝ
ሕይወትንም ሰጠኝ
ጽድቅን አለበሰኝ።
ወደ ጸጋው ዙፋን
በእምነት እቀርባለሁ።
አምላክ አባት ሆነኝ
በፍቅሩ እኖራለሁ።
ኃጢአቴን ተወልኝ
ሰላሙን አደለኝ
ሕይወትንም ሰጠኝ
ጽድቅን አለበሰኝ።