Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ በመሐል ቤት ሆነህ
ዋለህ ከምትቀር
በራድ ወይም ትኩስ ብትሆን መልካም ነበር።
ለኔ የነበረህ ፍቅር በርዶብሃል፥
ካፌ ልተፋህ ነው ልጄ ልቤ አዝኖብሃል፥
ካፌ ልተፋህ ነው ንቃ
ልቤ አዝኖብሃል።
፪፡ በሥቃይ ጎዳና መስቀል ተሸክሜ
በክብር ላኖርህ ገዝቼህ በደሜ።
በትሣኤዬም ኃይል ሞትን አሸንፌ፥
ድል ያጎናጸፍኩህ ልጄ ጭንቅህን ገፍፌ
ምነው ጥለኸኝ ሄደክ እባክህ
ወጣህ ከእቅፌ።
፫፡ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል
የጋለው ሕይወትህ
የፍቅር መግለጫ ምስክርነትህ።
እኔን ለማገልገል የነበረህ ስሜት፥
ከልብ የመነጨው ልጄ ትጋትና ጥረት
ምነው ቀዘቀዘ እባክህ
ያ ሁሉ ፍላጎት?
፬፡ የቀድሞ ኑሮህን ያንን ደስታ ጥለህ
ሥጋህ ተጎሳቍሎ ደህይተህ ቆርቁዘህ።
ጸጋዋ ተገፎ ነፍስህም ተራቁታ፥
እያየህ ስታዝን ልጄ ተርባ ተጠምታ፥
ምነው ዝም ትላለህ እባክህ
ስትቀር ተንገላታ?
፭፡ ለመኖር እንድችል ሆነህ ባለጸጋ
እንካ ወርቅ ውሰድ ያለ ምንም ዋጋ።
ለማየት እንድትችል ተኳል ዓይኖችህን
ደግሞም ለመሸፈን ልጄ እራቁትነትህን
እንካ ልብስ ውሰድ ፍጠን
በደሜ የነጻውን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 487 የፍጥረት እድሜ ሲፈጸም የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 489 በጽዮን ደንጊያ አኖረ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 228 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 98 ና ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 436 ያለም ድካሜና ፈተና ሲያልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ያለ ደስታ ስኖር ሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 234 የሱስ ሆይ የልቤ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 384 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 381 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 164 የሱስ እንደ ወደደኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 366 የጠፉትን ደግሞ ለመሻት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 406 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 105 አምላክህ ለፍርድ ቢመጣብህ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 ቸር መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 167 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 117 የጸሎት ሰዓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 503 ሰላም አለኝ ሁሉም አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 21 በልደት ማታ መብራት ሲበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 120 መንግሥትን ሕዝብን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 559 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 345 ከኢየሱስ ጋር በመስቀሉ ሥር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 308 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 በራቀው ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 466 አመልካለሁ ይህንን ታላቅ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 386 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 418 ነገ በሚሆነው ከቶ አላሰብም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 39 የሰማይ ክብርህን ትተህ ወርደሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አመስግኑት ፍጥረቶቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 ከዚህ ምድር ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 320 እኔ መናኝ መንገደኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 538 የሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 147 የሱስ ሆይ፥ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 261 ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ምስጋና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላክ ከእናንተ ዘንድ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 330 እቀርባለሁ እቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 129 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 399 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 73 የየሱስ ክርስቶስን ዕርገት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 283 ክብር ለአምላክ ይሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 እጆቼን ይዘህ ምራኝ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 568 ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 507 ጠላቶቼን እንድወድ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 214 አንድ ቀን ይመጣል ልብ የማይዝልበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ቅዱስ ቅዱስ ቀዱስ እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version