Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 413 በኑሮ ውቅያኖስ ውስጥ ማዕበል ሲነሣ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 413 በኑሮ ውቅያኖስ ውስጥ ማዕበል ሲነሣ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 413 በኑሮ ውቅያኖስ ውስጥ ማዕበል ሲነሣ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 413 በኑሮ ውቅያኖስ ውስጥ ማዕበል ሲነሣ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ በኑሮ ውቅያኖስ ውስጥ ማዕበል ሲነሣ
መከራ ሲያስጨንቀኝ ሞገድ ሲያውከኝ፤
ተስፋዬን በክርስቶስ ላይ አደርገዋለሁኝ፥
በምሕረቱ ዕረፍትን ይሰጠኛል።
በየሱስ ማዕበሉን እቋቋማለሁ፥
በየሱስ ሞገድንም ቢሆን አልፈራም።
በደኅንነት ኃይሉ ጌታ ይጠብቀኛል፥
የጥንት አምባ የሱስን አምነዋለሁ።
፪፡ ነፍሴን ከክፉ ጠብቆ ሰላም ይሰጠኛል
የሚያውከኝን ጸጥ ያደርጋል በቃሉ።
መሪዬና አዳኜ በርሱ እታመናለሁ፥
ረድኤት ሲያስፈልገኝ ከኔ ጋር ነው።
በየሱስ ማዕበሉን . . .።
፫፡ ወዳጄ መድኃኒቴ መሠረቴ እርሱ ነው
ኀዘኔን አርቆልኝ ጽናቱን ሰጥቶኛል።
የሱስ ያዘጋጀልኝን የዕረፍት ቦታ፥
በእምነት ባሻገር አየዋለሁኝ።
በየሱስ ማዕበሉን . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 412 መልእክት አለኝ ከጌታ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 129 ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 374 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 218 ምድራዊቱ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 424 አንድ ቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 434 አቀርባለሁ አቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 544 የሱስ ሆይ በሥቃይህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 ሕያው የሆነውን አዳኝ አገለግላለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 229 በዚህ በእንግድነቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 568 ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 218 ና ጌታ የሱስ የክብር ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 236 ብሩህ ፀሐይ ወጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 423 በብፁዓን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 206 የሱስ ሆይ አትለፍብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 143 በቶሎ ይመለሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 መንጋህን ስታሰማራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 524 ግሩም ተአምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 314 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 395 የሱስ እኔን ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 445 አክሊሌን አክብሬ ልጠብቀው ልጠብቀው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 136 አምላኬ ሆይ-በጸሎቴ አንተን እማጠናለሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 422 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 140 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 341 ሁሉን ለየሱስ ሰጥቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 100 መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከእኔ ዘንድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ማን ነው የሚለየኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 278 አስደናቂውን ታሪክ ስሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 142 ወደ ጸጋው ዙፋን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 215 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 በአምላክ ዙፋን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 247 እዘምራለሁ ላዳኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 252 አመስግኑት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 እኔ መናኝ መጻተኛ ነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 261 ደካሞች ኑ ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 163 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 150 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 269 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 263 ኃጢአትህን ለተሸከመው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 223 እንደ ፀሐይ እንዳበራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 128 ከበደሌ ከኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላካዊ ጸዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 295 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 አምላክ ሆይ፥ ማረን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 ከዚህ ምድር ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 450 ቅዱስ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 498 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 123 አባታችን ጌታቸን ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ቅዱስ ቅዱስ ቀዱስ እግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version