Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 312 ቸሩ ጠባቂ ምራን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 312 ቸሩ ጠባቂ ምራን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 312 ቸሩ ጠባቂ ምራን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 312 ቸሩ ጠባቂ ምራን የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ቸሩ ጠባቂ ምራን
በሕያው ቃልህ ብርሃን።
ከመከራ ጠብቀን
በምሕረትህ መግበን።
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ዘወትር ጠብቅ መንጋህን።
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ዘወትር ጠብቅ መንጋህን።
፪፡ ዕለት ዕለትም ጠብቀን
ብንስትም መልሰን።
እኛ የአንተ ገንዘብ ነን
ወደ ቤትህ አድርሰን።
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ሰማ ጸሎታችንን።
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ሰማ ጸሎታችንን።
፫፡ እንደ በደላችን መጠን
እኛን አትቅሠፈን።
ዳሩ ግን ጸጋህን ሰጠን
በቅዱስ ደምህ አንጻን።
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ወደ አንተ አቅርበን።
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ወደ አንተ አቅርበን።
፬፡ ወዳንተ እንመጣለን
ኃይልና ረድኤት ሁነን።
ጽኑ እምነት ፍጠርብን
ፍቅርህን ግለጥልን።
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ወደ ሰማይ ውሰደን።
ቸሩ የሱስ ቸሩ የሱስ
ወደ ሰማይ ውሰደን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 311 የሱስ ሆይ እርዳን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 313 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 436 ያለም ድካሜና ፈተና ሲያልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 478 ድሉ የእኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 560 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 ከየሱስ ተወያይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 207 አምላክ ሆይ በቸርነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 ቸሩ ጠባቂ ምራነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 226 የኢየሩሳሌም ልጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 140 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 መንገዴ ሲጨልምብኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 392 ጽናት በየሱስ እጆች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 242 እንዴት ጸጋ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 95 መሐሪ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 ኃጥእ ልቤን አንጻ አምላክ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 433 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 402 በሰጠኝ ተስፋ እጸናለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 ቀኑ መሽቶአል ጌታ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ያለ ደስታ ስኖር ሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 322 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 213 መከራ የለም መጨነቅ የለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 566 የመልአኩን ድምፅ ስሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 313 የሱስ በሚመራኝ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 134 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 480 ጉበኛው ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 380 የጸዮን እስረኞችን ሲፈታ ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 66 የተናቀ ሰውም የጠላው ነበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 214 አንድ ቀን ይመጣል ልብ የማይዝልበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 103 ጌታ የሱስን ናፈቅሁኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 282 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 173 አምላክ ሆይ በጸጋህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 406 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 251 ጌታ የሱስ ክርስቶስ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 278 አስደናቂውን ታሪክ ስሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 343 የየሱስን መልካሙን ድምጽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 328 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 255 ኑ ደካሞች ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 376 በእምነት ነው የዳንነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 432 ከከንቱ ዓለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 474 እግዚአብሔር እንዲሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 የአምላካችንን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 565 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 315 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 427 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 514 አዳነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ኢየሱስ ሲጠራህ ወደ ሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 222 ያምላካችን ታናሽ ጭፍራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 169 ሕዝቦች ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 550 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 491 ሰላም እንደ ወንዝ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version