Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

መዝሙር 307 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009

 

፩፡ ሳዝን ስንገላታ
ጠላቴም ሲያጠቃኝ፥
ፈተና ሲከበኝ
ቀን ሲጨልምብኝ፤
የሱስ አንተ ብቻ ነህ
ልትረዳኝ የምትችል፥
እምነቴ ባንተ ነው
ሌላ አምባ የለኝም።
እረኛዬ እረኛዬ
እረኛዬ ከለላዬ፥
አንተ እኮ ነህ አለኝታ ጠባቂዬ።
ኢየሱስ ሆይ፥ ኢየሱስ ሆይ፥
ኢየሱስ ሆይ፥ መከታዬ፥
አንተ እኮ ነህ አለኝታ ጠባቂዬ።
፪፡ ስማኝ ጌታ የሱስ
ችግሬን ተመልከት፥
ልቤን አሳርፈው
ከኀዘን ከጭንቀት።
የእኔን ኃዘን አይተህ፥
ልብህ የሚራራ፥
ጌታ ሆይ አንተ ነህ፥
የእኔ ጽኑ ተስፋ።
እረኛዬ . . .።
፫፡ በስደት በችግር
በሚያስፈራው ሞገድ፥
በዓለም ጉዞዬ፥
በጨለማ መንገድ፤
ደግፈኝ ኢየሱስ፥
ከኔ ጋር ተራመድ፥
አላፊውን ደስታ፥
ልቦናዬ እንዳይወድ።
እረኛዬ . . .።
፬፡ ሥጋ ደካማ ነው
ሁሉንም ይመኛል፥
ስሜትም ክፉ ነው፥
ከውድቀት ያደርሳል።
ከዚህ ሁሉ ውድቀት፥
ጠብቀኝ ጌታዬ፥
እምነቴን አጽናልኝ፥
ሁነኝም መሪዬ።
እረኛዬ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 306 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 308 ክብር ላንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 32 የሱስ ሆይ፥ ያንተ ሕማማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 320 የሱስ እረኛዬ የሚመራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 377 አንድ ወዳጅ በምሄድበት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 20 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 468 የኢየሱስ ክቡር ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ስማነ ጌታ ሆይ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 44 በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 396 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 43 መድኃኒታችን ሲሞት ስለኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 159 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 286 ዓላማ ይዞ የተሰለፈ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 419 ጨለማው ሌሊት አለፈልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 354 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 246 ነፍሴ አምላክሽን አክብሪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 306 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 በክፎች ምክር የማይሄድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 ብቸገር ብጨነቅም በኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 508 ጌታ ኢየሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 216 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ያለህን ለጌታ አስረክብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 505 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 117 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ታላቅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 272 የአምላኬን ውለታ ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 125 ያልደረስሁበት አክሊል አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 415 አምላኬ ታማኝ ነው በመንገዱ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 ዕጹብ የሆነ ጮራ አስገራሚ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 551 የሱስ ሆይ፥ የእኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 304 በኃጢአት ረግረግ ስኖር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 176 ለየሱስ ስም ይሁን ስብሓት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 129 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 218 ምድራዊቱ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 132 ከየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ በቀር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 73 የየሱስ ክርስቶስን ዕርገት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 211 ያንተን ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 458 በጥዋት እንዝራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 324 የከበረ ቤት በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 11 ወደኛ ና አማኑኤል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 518 አስቀድማችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 107 ቅዱሳን በጌታችን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 91 መንግሥቱን ሕዝቡን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 31 የሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 የሱስ ክርስቶስ ራሱ ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 472 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 444 ስሙ አስደናቂ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 80 ክርስቶስ ዛሬ ተነስቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 23 የጌታ ኢየሱስ መንግሥት ሲመሰረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 297 አልጨነቅም ለመከራ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 525 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 293 የሱስ ባንተ ድኜ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version