Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 85 በአምላክ ተመርተን የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ በአምላክ ተመርተን በቃሉ ብርሃን
በልጁም ሲጸና የምሕረትህ ኪዳን
ያላየነው ዘመን ሲቀርብ እንፍራ።
ያ ቸር እረኛችን
ሲኖር በቅርባችን
ሲሄድ በፊታችን
ከምን እንፍራ?
፪፡ ከጨለማ ዓለም ከምድር ሥቃይ
አንድ ጭፍራ ተነሣ
ሊጓዝ ወደላይ
የጭፍራው ገናንነት
ተሰውሮአል።
ግን አምላክ ሲቀድም
ሲከተል ሲከብም
ሲደግፍ ሲሸክም
ይጋርደዋል።
፫፡ ከንቱነቱን ዓለም ሲፈልግ ሲሻው
በርኩሰትም ብቻ ሲሆን ደሰታቸው
ያን ጭፍራ ልከተል
ሲሄድ ወደ ላይ
ያልታሰበውን ክብር
ያልታየውን ምስጢር
የተስፋውን ነገር
ላገኝ በሰማይ።
፬፡ የደመና ዐምድ የእሳት ብርሃንም
ውኃ የሚሰጠው ሕያው ዓለትም።
ዘወትር ሊመሩን ይከተሉናል
ያንን ቅዱስ ዓለት
ብናምነው በእውነት
ለሞቱቱ ሕይወት
ሊሰጥ ይችላል።
፭፡ ያ ዓለትም ክርስቶስ አዳኛችን ነው
ያነጻንም ደም የወጣበት ውኃው።
የኃጢአታችን ሥርየት አለነ
በአንዱ በየሱስ
ያ ጻድቅ ያ ቅዱስ
ለምስኪን ስርኵስ
መድኃኒት ሆነ።
፮፡ በሰይጣን ስጨነቅ ተስፋ ስቆርጥም
መድኃኒቴ ሆነ የልቤ ሰላም
በመስቀሉ ሞተ ለሁሉ ኃጥአን።
ለሁሉም ከሞተ
ሁላችንም ሞትን
ለሁሉም ከሞተ
ተገኘ መዳን።
፯፡ በአምላኬ ፊት በደለኛ ስሆን
በየሱስ ሳምን ማን ይከሰኝ ይሆን?
በየሱስ በልጁ የጸደቅሁ ነኝ።
በእርሱም ሲያየኝ
አንድ ርኵሰትም የለኝ።
ያምላክ ሥምረት አለኝ
በየሱስ ስገኝ።
፰፡ ቃሉም የብፅዕና መያዥዬ ነው
የየሱስ ሥቃል መጽናናቴ ነው
በሞቱ በትንሣኤው አድኖኛል።
መድኃኒቴ ሳለ
ረድኤቴ ዘወትር አለ።
መድኃኒቴ ሳለ
በተስፋ ልኑር።
፱፡ ኦ የሱስ ያልተውኸን እስከ አሁን
መታመንህ ብቻ ተስፋችን ይሁን
ተሸከመን ጋርደን
ከእኛም ዘንድ ሁን።
አሜን ለዘላለም
ምስጋና ስብሐት
ለአምላክ ለበጉም
ሳይጨረስ ይሁን።

Post navigation

Previous: መዝሙር 84 ቅዱስ አምላክ ሰውን ሊያድን የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 86 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 568 ወደ ጌታ መጣህ ወይ ልትነጻ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 127 ገስግሶ ሲያልፍ ቀናችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 453 የአምላካችን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 362 የሱስ ለስለስ ባለ ድምፅ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 223 ስንጨነቅ ስናዝንም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 41 ፍርዳችንን የወሰድኸው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 492 እምነትህን በኢየሱስ ላይ ጣል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 461 ያምላካችን ቅዱስ ቃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 550 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 203 ነፍሴ ሆይ አምላክን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 494 መዳኔን ላውጅ እወዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 102 በኃጢአቴ ተጸጽቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 አዳኜ ደሙ ፈሰሰ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 በሰማይ ያለ አባታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 30 ስብሐት ስብሐት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 327 እሰይ በሰማይ ቤት አለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ምስጋና ክብርም ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • Hello world!
  • መዝሙር 115 ወዳምላክ ቤት ገብቻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 471 ድንቁን ታሪክ ንገረኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 277 እንደ ፈቃድህ ይሁን ጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 525 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 497 ኢየሱስ ሆይ ልከተልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 34 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 386 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 556 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 287 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 560 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 92 እሻለሁ ጌታ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 474 እግዚአብሔር እንዲሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 97 ኦ መንፈስ ቅዱስ ና ወደኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 48 የተሰቀለውን መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 ድንቅ ጸጋ ኦ አስደሳች ድምፅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ስማነ ጌታ ሆይ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 194 የጌታችን የየሱስ ሞት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 141 ያለ ደስታ ስኖር ሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 151 የጥንት አምባ ጥግ ሁነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 104 አምላክ ይመስገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 205 ጌታ ሊከብር በሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 247 እዘምራለሁ ላዳኜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 364 የአዳኜን መልካም ጥሪ ሰማሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 99 ወደ ላከኝ እመለሳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 150 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 158 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 329 ስላለፈው ቀን ጌታዬ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ሳዝን ስንገላታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 89 ክርስቶስ የሱስ ክብሩን ትቶ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 በደምህ ስለ ዋጀኸን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 459 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 152 የሱስ ሆይ ባንተ ያመነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 230 አምላኬ ምን ይሰጠኛል? የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version