Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 60 ከልባችሁ በአፋችሁ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ከልባችሁ በአፋችሁ
ክርስቶስን አመስግኑ።
በመቃብር ሦስት ቀን ተኛ
እንዲድን ዓለም ሁሉ።
ከመቃብሩ በግርማ
ተነሣ ሃሌ ሉያ።
፪፡ የኛን ሥራ እርሱ ሠራ
ለኛ ጽድቅ ይሰጠናል።
ኃጢአታችን ጭንቀታችን
አሁን ፍጹም ጠፍቶአል።
በሞት ፈንታ ሕየወት ደስታ
ሰጥቶናል ሃሌ ሉያ።
፫፡ ክርስቶስ ሊያድነን መጣ
ያለም ቤዛ እርሱ ነው።
አሁን ሰይጣን ኃይሉን አጣ
ሥልጣን ሁሉ የወልድ ነው።
እኛን ኃጢአተኞችን
አዳነን ሃሌ ሉያ።
፬፡ እናንተ ምእመናን ሁሉ
አምላክን አመስግኑ።
አንድያ ልጁን አክብሩ
ስለ ታላቅ ምሕረቱ።
ለሚቀድስ መንፈስ ቅዱስ
ዘምሩ ሃሌ ሉያ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 116 እንዴት ደስ ይላሉ ማደሪያዎቸህ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 61 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 186 ኑ እናንት ሰዎች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 399 ስንት ብፅዕና ታደለ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 111 ለቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 18 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 317 አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 525 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 27 ስብሐት ለእግዚአብሔር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 52 ቸሩ መድኃኒቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 121 ስማልኝ የሱስ ጸሎቴን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 549 ጌታ የሱስ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ፍቅር ታጋሽ ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 257 ክብር ይሁን ለአምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 410 እንዴት ድንቅ አምላክ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 7 የነቢያት ትንቢት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 321 የትም ቢሆን ከኢየሱስ ጋር እሄዳለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 343 የየሱስን መልካሙን ድምጽ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 517 ጸጋዬ ይበቃሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 በራቀው ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 303 የሱስ ሆይ በዚህ በምድር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 18 ከአብ የተላከልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 231 የሱስ አዳኜ ምራኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 177 ያን ክቡር ዕንቁ አገኘሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 58 በቀረበ ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 የሱስ ክርስቶስ ራሱ ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 437 እንግዳ ነኝ እኔ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 555 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 428 ወደከበረው አገር በላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 110 በቶሎ ይመለሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 552 የሰይጣንን መኖሪያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 336 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 244 ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 434 አቀርባለሁ አቀርባለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 187 የሱስ ሆይ ተቀበለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 8 ሆሣዕና የዳዊት ልጅ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 526 ዕፅብ የሆነ ጮራ አስገራሚ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 268 ኑ እናንት ሰዎች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 40 ካምላክ የራቅነው ኃጥአን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 118 ኑ ክርስቲያን ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 537 ባንድነትህና በሦስትነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 183 ወዳጄ ነው የሱስ ክርስቶስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 342 ያለህን ለጌታ አስረክብ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 276 ነፍሴ ሆይ አምላክን ባርኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 15 ሕፃን ተወልዶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 374 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 16 ሕፃን ተወልዶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 98 ና ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 116 ና ቸር መሐሪ፥ አንተ ሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 50 የሱስ በመስቀል የሞተው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 217 የሱስ ሆይ ወዳንተ ዓይኔን አነሣለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 145 የጌታ መለከት ሲነፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 287 አምላክ ይመስገን ልጁን ስለ ሰጠን የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version