Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን
እኔን አትፈትነኝ፤
ተስፋ ቍረጥ።
በጣም የሚያጽናናኝ
ጠባቂ እራኛ አለኝ፤
ተስፋ ቍረጥ።
፪፡ ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን
አትምጣ ወደኔ፤
ተስፋ ቍረጥ።
ያለም ሁሉ አዳኝ
ነውና መድኅኔ፤
ተስፋ ቍረጥ።
፫፡ ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን
መከራ አታከማች፤
ተስፋ ቍረጥ።
የኔ አምባ የኔ ኃይል
አይደለም ሟች፤
ተስፋ ቍረጥ።
፬፡ ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን
ወንጌሉ ተዘራ፤
ተስፋ ቍረጥ።
ነፍሳት አመለጡ
ከገሃነም መከራ፤
ተስፋ ቍረጥ።
፭፡ ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን
አትችልም ልትይዘኝ።
ተስፋ ቍረጥ።
በጌታ በየሱስ
በደሙ ውስጥ ነኝ፤
ተስፋ ቍረጥ።
፮፡ ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን
ኢትዮጵያችን ዳነች፤
ተስፋ ቍረጥ።
የወንጌልን ቃል
በመመገብ ላይ ነች፤
ተስፋ ቍረጥ።
፯፡ ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን
ነፍሳት ተከማቹ፤
ተስፋ ቍረጥ።
የየሱስ አዳራሽ
ስለ ሆነ ምቹ፤
ተስፋ ቍረጥ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 304 የአምላክ ጸጋ ምስጢር ነው የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 306 ሁሉም አለኝ፤ ሰላም አለኝ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 257 የልባችሁ ኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 179 ሰማያት የአምላክን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 ያ ታላቅ ሐኪም መጥቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 179 የጥንቱን ሃይማኖት ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 506 ትውስ ሲለኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 267 ቸር መድኅኔ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 109 ሃሌ ሉያ አምላካችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 በሰማይ ያለ አባታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 567 በራቀው ኮረብታ (አሮጌ መስቀል) የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 154 ኢየሱስ አስታረቀን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 354 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 ባንድነትህና በሦስትነትህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 129 ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 433 ካለም መሄዴ ይደርሳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 38 የሱስ ሆይ፥ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 10 የሩሳሌም እልል በዪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 339 ዘምር በፍቅር በደስታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 182 የሕይወትን ምንጭ ስመለከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 427 የሱስ ነው የእኔ ተስፋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 83 ልዑል አምላክ ለሕዝቦቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 221 ጌታ የሱስ የዓለም መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 138 በክርሰቶስ ሞት ተጠምቀናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 192 እንዴት ያለ ድንቅ ለውጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 34 ኑ ሁላችን እንመልከት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 ምድራዊ ሕይወቴ ስታልፍ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 መንፈስ ቅዱስ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 245 ሰማያት የአምላክን ክብር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 299 አምላክ ሆይ አንተ ጠብቀኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 42 መስቀልህን ተሸክመህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 219 የልደት ቀን ሲመጣ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 477 አምላካችንን እናመስግን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 126 አምላኬ ሆይ በኃጢአቴ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 305 ተስፋ ቍረጥ ሰይጣን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 22 የተባረከች ናት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 515 ወንጌልን ላልሰሙ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 67 ወንጌል የሚለውን ሰምቼ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 36 መድኅኔ የሞተበትን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 74 ክብር ለአንተ ሞትን ላሸነፍህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 መጣሁ ወደ መስቀልህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 550 መጀመሪያ ስሙ ይክበር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 381 ያምላክ ሕዝብ የጽዮን ወገን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 270 የመንፈሴን ጉድለት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 249 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 478 ድሉ የእኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 101 አምላኬ ወዳንተ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 273 እኔ የሱስን ለማየት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 520 የማይነገር ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 የሱስ ወደ ሄድህበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 340 የአምላካችንን ተአምራት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 518 አስቀድማችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 123 አገራችንን ኢትዮጵያን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 150 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version