Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 295 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 295 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 295 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 295 የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ የዘፈን ግጥሞች

 

፪፡ የሱስ ክርስቶስ ወንድሜ ሆነልኝ፤
ከእርሱም ጋር የምወርስ ነኝ።
ኀዘን ሁሉ ከኔ ይራቅልኝ፤
ፍጹም የለም የሚያስጨንቀኝ።
፪፡ አምላካችን አባቴ ሆነልኝ
ነገሩ እንዴት ያስገርማል?
ለአእምሮዬም ባይታይልኝ፥
ቃሉ ፈጽሞ ያስረዳኛል።
፫፡ እርሱ አምላኬና አምላካችሁ
አባቴም የናንተ አባት ነው፤
የኔ ወንድሞች እናንተ ናችሁ
ሲል፥ ተስፋዬ በርሱ ሙሉ ነው።
፬፡ እንደ ምኞቴ እንኳ ባይሰማኝ፥
ከቶ የርሱ ቃል አይፋለስም።
ነፍሴ ሆይ ይህን ተስፋ ስታገኝ፥
በእርሱ ደስ ይበልሽ በጣም።
፭፡ በሰው ሐሳብ ከቶ የማይመዘን
ግሩም የሆነ ወንድምነት ነው።
የሱስ ክርስቶስ በሚወርሰው መጠን
ርስቴም ከርሱ ጋር እኩል ነው።
፮፡ በመሞቱ የተከፈተልኝ
መንግሥቱም ይቆየኛል በላይ።
አምላኬ ሕዋሳቴን አብራልኝ
ርስቴንም ለእምነቴ አሳይ።

Post navigation

Previous: መዝሙር 294 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 296 ደስ ይበለኝ ኀዘን ይራቅልኝ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 256 ደስተኞች ሁኑ በዓለም ሙሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 488 በመሐል ቤት ሆነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 290 ተስፋ የሰጠኝ ሕይወትም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 156 አመስግኑት ፍጥረቶቹ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 422 ወዳንተ የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 196 የሱስ ሆይ የሕይወት ውኃ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 5 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 69 ቸር አምላኬ የኔ መድኅን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 457 የአምላክን ፍቅር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 331 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 502 ኃይሉ ባንተ የሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 6 መንገድ አብጅ ለጌታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 470 በክንፉ ሥር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 76 ለአምላካችን በሰማይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 165 ክብር ለአብ ለወልድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 525 ከአምላክ ፍርድ ልታድነኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 132 ከየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ በቀር የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 540 የሱስ ልጆቻችንን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 በራቀው ኮረብታ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 447 የአምላክ ቃል ያሸንፋል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 232 ኢየሱስ ልጆችን ይወዳል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 44 ወርቅና ብርም ለመዳን አይጠቅመኝም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 378 ዓለት ቢፈርስም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 281 ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን ባረኪ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 256 የአምላክ ዕቅፍ ተከፍቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 386 አምላክ የኔ እረኛ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 311 በአምላክ ዙፋን ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 337 መከሩን ሁሉ የሚጠብቁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 334 ቅዱስ አምላክ ሆይ ባንተ ፊት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 369 በሕይወት ማዕበል ጐርፍ ስትቀጠቀጥ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 45 የሱስ ለዓለም ሲል ሞቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 181 ከየሱስ ተወያይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 559 የሱስ ሆይ የሞቀ ፍቅርን ስጠኝ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 326 መድኃኒቴ ወደኔ ና የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 562 እንደሚያበራ ጧት ፀሐይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 238 የሱስ ሆይ ቅዱስ እጅህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 15 ሕፃን ተወልዶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 215 ከኔ ጋር ሁን ዘመኔ ገሥግሦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 53 በመስቀል የሱስ ሲሞትልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 279 ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከአምላክ መንገድ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 524 ግሩም ተአምር ታይቶአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 294 ያች ታናሽ መንጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 33 የልደት ማታ እንዴት ያበራል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 390 ነፍሶች ሁሉ በኃጢአት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 284 ተመስገን ኢየሱስ በልቤ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 355 ቃሉን ለመስማት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 45 ያምላክ ልጅ በመስቀል ላይ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 361 ለምን አትነሣም ወንድሜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 57 አምላክ ለኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 483 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 456 ደስታው እጅግ ታላቅ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 93 አያለሁ የሱስ ዕርገትህን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 533 ኦ መንፈስ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version