Skip to content

info@example.com

Treasure Hymns – Amharic

  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ
  • About
  • Contact
  • Privacy Policy
  • Sample Page
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus version 2009
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Terms and Conditions
  • Terms of Service
  • መነሻ

መዝሙር 180 ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ የዘፈን ግጥሞች

  1. Home   »  
  2. መዝሙር 180 ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ የዘፈን ግጥሞች

መዝሙር 180 ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ የዘፈን ግጥሞች

January 10, 2026 treasurehymnsSibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982

መዝሙር 180 ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ የዘፈን ግጥሞች

 

፩፡ ጌታ አምላኬ እንዴት እገረማለሁ!
የጆችህን ፍጥረት ሳስብ ሳለሁ።
ነጐድጓድን ስሰማ፥ ሳይ ኳክብትን፥
በሕዋህ ውስጥ ታየኝ ያንተ ስልጣን።
ነፍሴ ላንተ መዝሙር ታዜማለች፤
ኃያል ግሩም ታላቅ አምላክ፤
ነፍሴ ላንተ መዝሙር ታዜማለች፤
ኃያል ግሩም ታላቅ አምላክ፤
፪፡ ጥቅጥቅ ባለው በደን ውስጥ ስመላለስ፥
የወፎችን ዝማሬ ስሰማ፥
ሳይ ወደታች ከፍካለው ተራራ ላይ፥
ምንጩ ሲፈልቅ፥ ነፋሱም ሽው ሲል።
ነፍሴ ላንተ . . .።
፫፡ ሳስብ ሳለሁ አብ ለልጁ ሳይሳሳ
እንደ ላከው ሊሞት በኔ ፈንታ፥
በመስቀል ላይ በደሌን ተሸክሞ
ተሠቃየ ስለኔ ኃጢአት።
ነፍሴ ላንተ . . .።
፬፡ ክርስቶስ የሱስ በታላቅ ክብር መጥቶ
ይዞኝ ሲሄድ፥ ደስታዬ እንዴት ይሆን?
እዚያም ለርሱ በምስጋና እሰግዳለሁ፥
ለታላቁ ግሩም ኃያል አምላክ።
ነፍሴ ላንተ . . .።

Post navigation

Previous: መዝሙር 18 ሕፃን ተወልዶልናልና የዘፈን ግጥሞች
Next: መዝሙር 181 የሱስ ነህ የሕይወት ንጉሥ የዘፈን ግጥሞች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሊወዷቸው የሚችሏቸው መዝሙሮች

  • መዝሙር 77 የሚቤዥኝ ሕያው ነው አውቃለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 108 በጌታ የሱስ ለሚያምኑት ሁሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 310 ይመራኛል ይመራኛል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 162 የሱስ ክርስቶስ ራሱ ሆነ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 123 አገራችንን ኢትዮጵያን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 81 የደስታ ዘመን ሆኖአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 349 ጌታ የሱስ ክርስቶስ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 214 አንድ ቀን ይመጣል ልብ የማይዝልበት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 26 መላእክት ከላይ ሰማን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 153 ስማነ ጌታ ሆይ አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 168 የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 262 በእርግጥ ጌታ ከኛ ጋር ባይሆን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 64 አልረሳውም ያንን ጊዜ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 47 የሱስ ሆይ፥ ለእኔ ሰላም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 498 ጌታን ስንከተል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 255 ኑ ደካሞች ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 166 ከሰማይ ማን ወረደ? የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 298 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 35 በቤተ ልሔም በረት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 195 አምላክ በምሕረቱ ብዛት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 215 ከኔ ጋር ሁን ዘመኔ ገሥግሦአል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 314 የተመረጡት በሰማያት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 62 ኦ የሱስ በትንሣኤህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 335 የየሱስ ግሩም ጸጋ ኃጢአቴን ሸፈነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 169 ሕዝቦች ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 25 በዚያ ሌሊት ተዘምሯል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 365 የሱስ ወደ ቤቱ ይጠራሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 266 አምላክ በታላቅ ጸጋው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 301 እጨነቃለሁኝ በችግር ኑሮዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 3 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 315 የዘላለም ምርጫዬ ነህ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 143 አንተን የሱስ ሆይ እሻለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 531 ሂድ ወደ ጌቴተሴማኒ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 187 ደስ እንዳለን ይገባናል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 131 ከአምላክ ጋር በመገናኘት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 14 ደስታ ላለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 373 ወደ መቅደስ ተራሮች የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 109 በምን መሠረት ሠርተሃል የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 149 ኦ የሱስ ጌታዬ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጠውልጎ እንደ አበባ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 239 ከዕለታት አንድ ቀን አሁን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 210 ቢኖር አምላክ በቤታችን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 254 እዘምራለሁ ታሪኩን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 443 የዓለም ሀብት የኔ አይደለም የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 353 ኑ ደካሞች ሁላችሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 189 ጌታ ሆይ ጩኸቴን ስማ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 411 በእምነት አያለሁ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 227 የኔ ነው የኔ ነው የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 212 ስትጨነቅ ሳለህ ጥራ የሱስን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 87 ኦ ቅዱስ አባት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 489 በጽዮን ደንጊያ አኖረ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 414 እናምናለን በመስቀሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 37 ቅዱስ ሌት የሰላም ሌት የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 528 ወደ ቅዱሱ ቁስሉ የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 250 የሱስ በፍቅሩ ስለ ራራልን የዘፈን ግጥሞች
  • መዝሙር 220 ክብር ላንት የሱስ ሆይ የዘፈን ግጥሞች

Archives

  • January 2026

Categories

  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus vertion 1982
  • Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009
  • Uncategorized
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.
Go to mobile version