መዝሙር 95 መንፈስ ሆይ ሕይወት አንዳገኝ የዘፈን ግጥሞች treasurehymns 4 months ago መዝሙር 95 መንፈስ ሆይ ሕይወት አንዳገኝ የዘፈን ግጥሞች Sibhat LeAmlak The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus. vertsion 2009 መንፈስ ሆይ ሕይወት እንዳገኝ ነፍሴን በእምነት አጽና። በተሰጠኝም ቅዱስ ቃል ብርሃን በልቤ አብራ። በጌታ ጸጋና ፍቅር ፍጹም ጸንቼ እንድኖር ኃይልና ምርኩዝ ሁነኝ።